text
stringlengths 1
4.09k
|
---|
Melkam Adewa to all ma Ethiopian ppl |
ቤት ማዘርን ስራ እየሰራች ላግዝሽ ስትላት አረ ጨርሻለው ከትንሽ ደቂቃ በኋላ እዚ ቤት አንድ እሚያግዘኝ ልጅ ልጣ Share |
ውበቱ አባተ ትላንትና ምሽት ወደ አዲስ አበባ ከገቡ ቡሀላ ለተጠየቁት ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰተዋል |
በቫራ እየታየ ነው |
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ የመጀመርያ ጨዋታዎች እረፍት ዳይናሞ ዛግሬብ 1 0 ቼልሲ |
አርሰናል ጫና አድርጎ እየተጫወተ ነው በተደጋጋሚ ወደ ግብ ክልል እየደረሰ ነው |
PROTIEN SHAKE/ ፕሮቲን ሼክ ፕሮቲን ከ7 10 ኪግ እንዲጨምሩ ይረዳዎታል በአጭር ጊዜ ከሳይድ ኢፌክት ነፃ የሆነ! በተለያየ ምክንያት የተጎዳ ሰውነትዎን ይጠግኑ ፤ ክብደት ይጨምሩ ፤ ጡንቻዎንም ይገንቡ! WHEY GOLD STANDARD(05kg) |
ጀርመን ወደ ጥሎ ማለፉ ለመግባት በመጨረሻው ጨዋታ ኮስታ ሪካን ግቦችን አስቆጥራ ድል ማድረግ ይጠብቅባታል፣ እንዲሁም ስፔን ጃፓንን እንድትረታላት ትጠብቃለች ስፔን ከ ጃፓን አቻ ከወጡ ደግሞ፣ ጀርመን 2 እና ከዛ በላይ ግብ ማስቆጠር ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳልፋታል። |
ዜንቼንኮኮኮኮኮ |
ዛሬ አሸንፈን 3ኛ ደረጃ እንደምንረከብ ትዝ ሲለን |
ዌስትሃም ሉካስ ፓኬታን ለማንቸስተር ሲቲ ከ £85m ባነሰ ዋጋ በፍፁም አይሸጥም! Sky Sports |
ሮማ ታንጋይ ኒዶቤሌን ከቶተንሀም ለማስፈረም ፍላጎታቸው በግልፁ ማሳየት ጀምረዋል። ጆዜ ሞሪኖ ከቀድሞ የቡድን አጋራቸው ጋር የመስራት ፍላጎት ሲኖራየው ተጫዋቹንም እንዲያስፈርሙለት የሮማን አመራሮች እየወተወተ ይገኛል። sky Italy |
በዘንድሮ የውድድር ኣመት በፕሪምየር ሊጉ በርካታ እድሎችን የፈጠረው ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴስ 108 Magnifico |
ባህርዳር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከግቢ መውጣትም ሆነ መግባት የማይቻል መሆኑን አሳውቋል። ካፌ ተጠቃሚ ያልሆናችሁ ተማሪዎች ( Non cafe ) የግቢውን ካፌ መጠቀም ትችላላችሁ ተብላችዋል። |
ሞሪንሆ በሀላንድ እና ሆይሉን ዙሪያ ፖርቹጋላዊው የሮማ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በማንችስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ እና ስለ ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ ራስሙስ ሆይሉንድ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ሞሪንሆ በአስተያየታቸውም አንዱ ፈተና ውስጥ ባለ ክለብ ነው የሚጫወተው ከቡድን አጋሮቹ እገዛ አይደረግለትም በስነስርኣቱ የሚሰጠው እንኳን የለም ትክክለኛ አጥቂ ሁለተኛው ደግሞ ምንም እግር ኳስ የለም መጨረስ ብቻ ነው። ብለዋል። Absolutely the special one |
የአለም ዋንጫ የእሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ! ብራዚል ከ ክሮሺያ አርብ አርጀንቲና ከ ኔዘርላንድ አርብ ፖርቹጋል ከ ሞሮኮ ቅዳሜ ፈረንሳይ ከ እንግሊዝ ቅዳሜ |
| ቀጣይ 6 ጨዋታዎቻችን ፡ አስቶን ቪላ [በሜዳ] ማንቺስተር ዩናይትድ [ከሜዳ ውጪ] ዙሪክ [ከሜዳ ውጪ] | |
ጎልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀሮን አንተር 40 |
አሁን ባሌ ሮቤ ነዋሪዎች አክቲቪስት ጅዋር መሀመድ ላይ የግድያ ሙከራ ተደርጓል በሚል ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው። |
ይህ ከላይ የምታዩት አሰላለፍ አርሰናል በ2020 የኤፍኤ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ቼልሲን ሲያሸንፍ የሚኬል አርቴታ ቋሚ 11 ነበር። ከጥቂት አመታት በኋላ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ሁኔታ የተለየ ቡድን ይዞ የሊጉ መሪ ሆኗል። |
ኢከር ካሲያስ ትላንት ባጋጠመው በልብ ህመሙ የተነሳ ዳግም ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል የፖርቹጋል ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ! |
ኤዲ እረፍቱን እያጣጣመ ይገኛል ። |
ከላይ እንደምታዩት በፎቶው አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ካነሳ 18 አመት ቀጣይ አመት ላይ ይይዛል። እና ይህ ታሪክ ይደገም ይሆን? ተወያዩበት SHARE |
የሬንስ እና የስታርቦርግ ተጫዋቾች ከቀናት በፊት ህይወቱን በ 60 አመቱ ላጣው አርጀንቲናዊ ዲያጎ ማራዶና እስከ ዳኛው ጭምር ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በ M ምልክት ማራዶናን አስታውሰዋል |
Call: |
የቪላሪያል አሰላለፍ 05:00 | ቪላሪያል ከ ጁቬንቱስ |
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የእሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ሁለተኛዉ አጋማሽ ተጀመረ ሪያል ማድሪድ 0 1 ቼልሲ 15 ማውንት [ Agg: 3 2 ] ባየር ሙኒክ 0 0 ቪላሪያል [ Agg: 0 1 ] 4 3 3 Fast sport Share |
ማሪዮ ድራጊ አዲሱ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈፀሙ፡፡ የቀድሞው የአውሮፓ ማእከላዊ ባንክ ፕሬዝዳንት ጁሴፔ ኮንቴን ተክተው ጣሊያንን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመምራት ቃለ መሃላ የፈፀሙት በፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ ጥሪ ነው፡፡ ማታሬላ የህግ ፕሮፌሰሩ ኮንቴ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣን ለመልቀቅ መጠየቃቸውን ተከትሎ ድራጊ መንግስት እንዲያዋቅሩ ጠርተዋል፡፡ ድራጊም መንግስት ለማዋቀር የሚያስችል የካቢኔ አባላት ምርጫ ማድረጋቸው ነው የተነገረው፡፡በፋይቭ ስታር ሙቭመንት እና በሊግ ኋላ ላይ ደግሞ በፋይቭ ስታር ሙቭመንት እና በዴሞክራቲክ ፓርቲ ጥምረት በሁለት የተለያዩ ጊዜያት የተመሰረቱ መንግስታትን በገለልተኛነት ተመርጠው የመሩት ኮንቴ ጣሊያንን ላለፉት 4 ኣመታት መርተዋል፡፡ ሆኖም በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የገቡበት ፖለቲካዊ ቅርቃር በስልጣን ሳያስቀጥላቸው ቀርቷል፡፡ |
ለ አርጀንቲና |
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች ! ውድ የ ኢቲዮ አርሰናል ቤተሰቦች ታግሳቹ እስከዚህ ሰኣት ድረስ ስለጠበቃችሁ በጣም እናመሰግናለን ። በመጨረሻም ረጅሙ ዝውውር ተጠናቋል ። ከ ማለዳ ጀምሮ እስካሁን ለሊት ያለማቋረጥ መረጃን ሰከንድ በ ሰከንድ ደቂቃን በደቂቃ መረጃ ጎልጉለን ስንደርሳቹ የነበረው በዋነኝነት |
ሜክሲኮ ለ አለም ዋንጫ ሙሉ ስብስቧን አሳዉቃለች Share |
ጎልልልልልልልልል አርሰናል ዚንቼኮ አርሰናል 2 2 አስቶን ቪላ |
በ15 አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ከ21 አመት በታች የሆኑ ተጫዋቾች ለአንድ ክለብ በአንድ የፕሪሚየር ሊግ አመት ከ10 በላይ ጎሎችን አስቆጥረዋል። 2006/07 ሩኒ እና ሮናልዶ 2021/22 ሳካ እና ስሚዝ ሮው |
|
ጨዋታዉ እንደቀጠለ ነዉ የዉጤት ለዉጥ የለም |
እኔው |
"ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 200,000 ብር ተያዘ! በጅጅጋ ጉምሩክ ዛሬ በ05/01/13 ኣ/ም ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 200,000 ብር ተይዟል። በትላንትናው እለት በመንግሥት ይፋ በተደረገው የብር ኖት ቅያሪ ምክንያት ከሱማሌላንድ በቶጎ ውጫሌ በኩል በተለያየ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ የሸሸ የኢትዮጵያ ብር በአንድ ግለሰብ አማካኝነት ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 200,000 ብር በጉምሩክ ፈታሽ አማካኝነት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።" |
It s easy to be the best when everyone is being worst |
800 ሰራተኞች እየተሳተፉበት የሚገኘው ግዙፉ የሳንቲያጎ ቤርናባው እድሳት ዛሬ እየተደረገለት የነበረውን የእድሳት ፕሮግራም በፎቶ ጋበዝናችሁ። |
በአይቮሪ ኮስታ ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ያለፉ ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል፡፡ የመጨረሻ ምድብ ጨዋታ ካሜሮን 3ለ0 ቡሩንዲን በማሸፍ ከምድቧ ማለፍ ችላለች። Telegram |
|| ሞድሪች ከሮናልዶ ጋር ለ 9 አመታት ተጫውቷል። ግን ምርጡን አሲስት ያደረገው ለ ሜሲ ነው የሜሲ የቪድዮ ቻናል |
ተቀምተዋል |
ምን አይነት ፉክክር ያለው ጨዋታ ነው |
ናፖሊ አርሰናል |
ዶ/ር አብይ እና አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ረቡእ በሩሲያዋ ሶቺ ከተማ ይገናኛሉ! |
ፌዴ ቫልቬርዴ: ቻምፒየንስ ሊግን ማሸነፍን መቀጠል በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። ከናፖሊ ጋር ሚደረገውን ጨዋታ በጉጉት እየተጠባበቅን ነው ትልቅ ጨዋታ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ያለፈው የውድድር ዘመን ጥሩ አልነበረም አው ኮፓ ዴልሬይን አሸንፈናል ነገርግን ከዚ የበለጠ ማሸነፍ እንፈልግ ነበር። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ሞድሪች ሁሌም አንድ አይነት ሰው ነው፣ቁልፍ ተጫዋች ነው፣እዚህ ከደረስኩበት ጊዜ ጀምሮ ለእኔ ዋቢ ና መካሪ ነበር። ሲያማርር አይተነው አናውቅም ሁሉንም ነገር ለመስጠት ሁልጊዜ ትኩረት ይሰጣል። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ካሴሚሮ እዚህ ብዙ ረድቶኛል ወደዚህ ስመጣ ክሮስ፣ሞድሪች፣ ካሴሚሮ ና ኢስኮ ነበሩ በጣም ልዩ ነበሩ እና ከእነሱ ብዙ ተምሬያለሁ። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ከአዲሱ ፎርሜሽን (4 4 2) ጋር ለመላመድ የተወሰነ ጊዜ ይወስዳል ቢሆንም አሰልጣኙን ማዳመጥ አለብን። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ጥሩ እየተጫወትኩ ነው ብዬ አስባለሁ እየተሻሻልኩ ነው።ነገር ግን ያለማቋረጥ እየተማርኩ ነው ሁልጊዜ መሻሻል እፈልጋለሁ የተሻለ ለመሆን። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ሉካ ሞድሪች ጫማውን እሰከ ሰቀለበት ቀን ድረስ ከእሱ መማርን መቀጠል አለብን። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ክሮስ፣ ሞድሪች ና ካሴሚሮ የምንግዜም ምርጥ የመሀል ሜዳ ነው ጥምረት ነው። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ በአዲሱ ፎርሜሽን ከመቼውም ጊዜ የተሻለ ሁኔታ ይሰማኛል። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ ጁድ ቤሊንግሃም ካፒቴን ለመሆን ሁሉም ነገር አለው እና በሪያል ማድሪድ ቤት ውስጥ አለቃ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ አንድ ቀን የሪያል ማድሪድ ካፒቴን መሆን ህልሜ ነው። ፌዴ ቫልቬርዴ፡ በኡራጓይ የካፒቴን አርማውን ለብሼ ነበር በጣም የሚገርም ስሜት ነበር። አንድ ቀንም በሪያል ማድሪድ ተመሳሳይ ነገር ማድረግ እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ። |
ቻይና ቲክ ቶክን በመጠቀም ልትሰልል እንደምትችል አሜሪካ ተናገረች |
ሙሉ ሰአት ማንችስተር ሲቲ 3 ወልቭስ 0 |
||በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ሌስተር አርሰናልን ከሜዳው ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ማሸነፍ የቻለው ፡፡ SHARE |
ፕሪምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎችን ያሳወቀ ሲሆን ቡካዮ ሳካ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከክለባችን ተመርጠዋል SHARE |
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ! በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል 5 0 ወልቭስ አስቶንቪላ 2 1 ብራይተን ብሬንትፎርድ 1 0 ማን ሲቲ ቼልሲ 1 1 ኒውካስትል ክርስታል ፓላስ 1 1 ኖቲንግሃም ኤቨርተን 1 0 በርንማውዝ ሊድስ 1 4 ቶተንሀም ሌስተር 2 1 ዌስትሃም ማን ዩናይትድ 2 1 ፉልሃም ሳውዝሃፕተን 4 4 ሊቨርፑል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬደዋ ከተማ 2 1 ፋሲል ከነማ በስፔን ላሊጋ አልሜሪያ 0 0 ቫላዶሊድ አትሌቲክ ቢልባዎ 0 1 ኤልቼ አትሌቲኮ ማድሪድ 2 1 ሪያል ሶሴዳድ ባርሴሎና 3 0 ማዮርካ ካዲዝ 1 0 ሴልታ ቪጎ ሄታፈ 2 1 ኦሳሱና ጅሮና 1 2 ቤቲስ ራዮ ቫልካኖ 2 1 ቪያሪያል ቫሌንሲያ 2 2 ኢስፓኞል በጣልያን ሴሪ ኤ ቬሮና 1 1 ኢምፖሊ ቦሎኛ 2 2 ናፖሊ ሞንዛ 0 1 ሊቼ ላዚዮ 3 2 ክረሞነሴ ጁቬንቱስ 0 1 ኤሲ ሚላን |
ፎቶ : የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የማስታወሻ ሀውልት ዛሬ በሆሳእና ከተማ ተመርቋል። ሀውልቱ በሀዲያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የተሰራ ሲሆን 175 ሜትር ቁመት ያለው ሲሆን በ5 መቶ 30 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ነው። በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ቤተሰቦች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ከፍተኛ የክልልና የዞን ባለስጣናት ፣ የቀድሞ የአየር ሃይል ባልደረቦችና ጥሪ የተደረገላቸው ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተው ነበር። በሆሳእና ከተማ የተገነባው የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ማስታወሻ ሀውልት ለሀገራቸው ላደረጉት ውለታና ለፈፀሙት ጀብድ ክብር የቆመ ነው። Photo Credit : ኤፍቢሲ |
|| ሜሱት ኦዚል በፌነርባቼ ማሊያ ባደረጋቸው 5 ጨዋታዎች 3 ሽንፋት አጋጥመውታል። SHARE |
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ! የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደብረ ማርቆስ በሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ምልምል ልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። ምልምል ፖሊሶቹ በ7ኛ ዙር መርሀ ግብር የሰለጠኑ ሲሆን እጩ የፖሊስ መኮንኖቹ ደግሞ በ5ኛ ዙር የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል፤ በእለቱ የመረጃና የክትትል ፖሊሶችም ተመርቀዋል። ተመራቂዎቹ በስልጠና ቆይታቸው ልዩ ልዩ ፖሊሳዊ እውቀትና ክህሎቶችን መቅሰማቸውም ተገልጿል፡፡ በስነስርአቱ ላይ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ሀላፊው አቶ ሰማ ጥሩነህ እንዲሁም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ ተገኝተዋል። |
vs ክሪስታል ፓላስ vs ኖርዊች vs ቦርንማውዝ ካይ ሃቨርትዝ ለሶስተኛ ጊዝል በፕሪሚየር ሊጉ በአንድ ጨዋታ ጎል እና አሲስት ማስመዝገብ ችሏል። |
የድሬ ዳዋ ከተማ በአዲስ አሰራር የነፃ ንግድ ቀጠና ልትሆን ነው |
"የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተጠየቁትን መስፈርት ያላሟሉ ተጨማሪ 2 ፓርቲዎችን መሰረዙን አስታውቋል፡፡ 1የመላው ኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /መኦሕዴፓ/ የመስራች ፊርማ ናሙና ማረጋገጫ ከ35 % በታች በመሆኑ እና የ1,142 መሥራች አባላት የነዋሪነት ማረጋገጫ አይነት ያልተሟላ በመሆኑ፣ 2 የሲዳማ ብሄራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /ሲብዴፓ/ 778 መሥራች አባላት የነዋሪነት ማረጋገጫ አይነት ያልተሟላ በመሆኑ እና በምስክርም ስለ መረጋገጡ የቀረበ ነገር ባለመኖሩ [NEBE]" |
የውድድሩ መሪዎች |
ቲለርሰን! የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ዛሬ በአፍሪካ ህብረት ባደረጉት ንግግር የአፍሪካ ሀገራት ከሰሜን ኮርያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቆሙ የጠየቁ ሲሆን በኢትዮጵያ ስላለው ሁኔታ ግን አስተያየት ሳይሰጡ ቀርተዋል። |
ሮድሪጎ ዛሬ ምሽት አትሌቲኮ ላይ ካስቆጠራት አስደማሚ ጎል በሃላ የተሰጠዉ ስም ፦ ዲያጎ አርማንዶ ናዛሪዮ አንድሬስ ዶስ ሳንቶስ አቬይሮ ሮድሪጎ |
የደቡብ ምእራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቀጣዩ ግንቦት ወር ለሚካሄደው የደቡብ ምእራብ ህዝቦች ክልል ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ ኮሚቴው ዛሬ ከኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ባካሄደው ውይይት ነው ስለህዝበ ውሳኔው ያሳወቀው፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ማስረሻ በላቸው የደቡብ ምእራብ ህዝቦች ባቀረቡት የክልልነት ጥያቄ መሰረት የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕዝቦች ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ውሳኔ ማስተላለፉንና ውሳኔውንም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲያስፈፅም መወሰኑን አስታውሰዋል፡፡ ህዝበ ውሳኔ አሰጣጡ በሰላማዊ መንገድ እንዲከናወንና በቅድመ ህዝበ ውሳኔ፣ በህዝበ ውሳኔ አሰጣጥና ከድህረ ውሳኔ በኋላ የሚከናወኑ ተግባራትን በአግባቡ እንዲመራ ከ6 መዋቅሮች አምስት፣ አምስት በድምሩ 30 አባላት መመረጣቸውንና ከእነዚህም ውስጥ 13ቱ አባላቱን በመወከል እየሰሩ መሆኑን አብራርተዋል፡፡ ኮሚቴው የህዝበ ውሳኔ አሰጣጡ በሰላማዊ መንገድ እንዲከናወን የራሱን እቅድ በማዘጋጀት አባላቱን ያወያየና እቅዱም የሁሉንም አባላት ይሁንታ ያገኘ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ Via FBC |
ሴባዮስ ወጥቷል ዣካ ገብቷል |
|| |
ክሪስትያኖ በኢንስታግራም ገፁ |
Fabrizio Romano |
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያፀደቃቸው የክልሉ መልሶ ግንባታ እቅዶችንና አቅጣጫዎችን መሰረት በማድረግ ሲካሄድ የቆየው ክልላዊ መድረክ ተጠናቋል። መድረኩ በትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ለማካሄድ ከክልል እስከ ታችኛው የመንግስት መዋቅር የሚሰሩ እቅዶች ስትራቴጂዎችና አቅጣጫዎች ላይ የተሟላ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ታልሞ የተካሄደ ነው ተብሏል። በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሌሎች የጊዜያዊ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት፣ የወረዳና ከተሞች የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል። በዚሁ ወቅት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የትግራይ ክልልን መልሶ ግንባታ ለማረጋገጥ ጊዜያዊ አስተዳደሩ እየሰራ ነው ብለዋል። |
ሪያል ማድሪድ ለሴባዮስ በቅርቡ የኮንትራት ማራዘሚያ እንደሚያቀርቡለት አሳውቋል በሚቀጥሉት ሳምንታት ስምምነት ላይ እንደሚደርስ ተስፋ አድርጓል። [As] |
ማርከስ ወጣ ሊንጋርድ ገባ |
ሊቨርፑል የጁቬንቱሱን የአጥቂ አማካይ ፓውሎ ዲባላን ለማስፈረም እየተመለከቱት ይገኛሉ ። |
ሊዮ በማሟሟቅ ላይ የጎል ቻናላችን |
የመጀመርያው አጋማሽ እንዴት ነበር ? |
የወዳጅነት ጨዋታ 41 ደቂቃ ኢትዮጵያ 1 1 ዛምቢያ ጌታነህ 13 ካምፓምባ 39 አዲስ አበባ አስቴድየም SHARE |
ዛሬ የሚደርገው የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ አርሰናል ቪላሪያ ትክለኛ ውጤት እና 50% ግብ አባቢዎችን ቀድሞ ለገመተ 100 ካርድ እንሽልማለን ግምት ለማስቀመጥ |
ቤን ዋይት ለአርሰናል የመጀመርያ ጨዋታውን እያደረገ ይገኛል ። |
ጋርዲዮላ ዛሬ በነበረው ቃለ ምልልስ እርግጠኛ ናችሁ ዩናይትድ ከሊቨርፑል በላይ ሲቲን ይወዳል?የሚገርም ነው አላቅም እውነት ነው? ስለዚህ ባለፈው ያልኩት ልክ አድለም ሊቨርፑል ዋንጫ እንዲያነሳ ሁሉም ይፈልጋሉ ያልኩት ልክ አልነበረም ማለት ነው |
ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የአገሪቱ ክፍል የሚደረጉ አውቶቡሶች በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸውን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት በተለይም የታክሲ አገልግሎት በግማሽ እንዲጭኑ ተሳፋሪዎች በእጥፍ እንዲከፍሉ መደረጉ ይታወሳል። ለአምስት ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ነሀሴ 30 ቀን 2012 ኣም መጠናቀቁን ተከትሎ ትራንስፖርቱ በተለይም ከመናሀሪያዎች የሚደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ ቀድሞ ይዘቱ መመለሱ ተገልጿል። የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት አውቶቡሶች ከጷግሜ 1 ቀን 2012 ኣም አንስቶ በወንበር ልክ እና በታሪፉ መሰረት ተሳፋሪዎቻቸውን ማስተናገድ መጀመራቸውን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ የአስቸኳይ አዋጁ መነሳቱን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች በወንበር ልክ እና በተቀመጠላቸው ታሪፍ ተሳፋሪዎችን እንዲጭኑ ማድረጉ ይታወሳል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በበኩሉ በጉዳዩ ዙሪያ ዝርዝር መግለጫ እስከምሰጥ ድረስ ታክሲዎች በግማሽ መጫናችሁን ቀጥሉ ብሏል። |
ቶማስ ፓርቴ እና ሳካ |
ጎልልልልል ፖርቶ |
ጠ/ሚ አቢይ ጂንካ ከተማ ይገኛሉ! የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ለህዝባዊ ውይይት ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ከሰኣታት በፊት ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጂንካ ከተማ ሲገቡ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ርስቱ የርዳውና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች አንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በመቀጠልም ከአካባቢው የተውጣጡ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የክልልና ሌሎች የፌዴራል የመንግስት የስራ ሃላፊዎችም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ጂንካ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ በትናንትናው እለት በኮንታ ልዩ ወረዳ ከኮይሻ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል። |
በመንግስት ድጎማ የሚቀርበው የፓልም የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ መሻሻሉ ተነገረ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት እንደተናገረው በድጎማ ከውጪ የሚገባውና ከዚህ ቀደም የጥራት ደረጃው ላይ ጥያቄ ሲነሳበት የነበረው የፓልም የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ እንዲሻሻል አዲስ የአቅርቦትና ስርጭት መመሪያ እንደተሰናዳለት ተነግሯል፡፡ ዘይቱ በውስጡ ካለውና በረጅም ጊዜ የጤና ስጋት ሊሆን ይችላል በተባለው የስብ መጠን እና ከአስመጪዎች መረጣ ፍትሃዊነት ጋር ተያይዞ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታዎችን ለመፍታት መመሪያው መዘጋጀቱን ሰምተናል፡፡ከታህሳስ ወር ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል በተባለው በዚሁ መመሪያ መሰረትም ከዚህ በኋላ የሚቀርበው የምግብ ዘይት ቀደም ሲል ፓልም ዘይት /በተለምዶ የሚረጋው ዘይት ሳይሆን ፓልም ኦሊን የተባለ ፈሳሽ የምግብ ዘይት መሆኑ ተነግሯል፡፡ ከዚህ ቀደም በመንግስት ድጎማ የሚሰራጨው ፓልም ዘይት የጥራት ደረጃው ተሻሽሎ ፓልም ኦሊን በተባለ የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ ቀርቧል የተባለ ሲሆን ቫይታሚን A እና B የሟላ መሆን እንዳለበትም መመሪያው ያስረዳል ተብሏል፡፡ከጥራት ደረጃው በተጨማሪም የአስመጪዎች ምልመላ የዋጋ ትመና እና የትርፍ አወሳሰን በመመሪያው የተካተተ ሲሆን በክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች 24 የምግብ ዘይት አስመጪዎች ተመርጠዋል ወደ ስራም ገብተዋል መባሉን ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሰምተናል፡፡ Via Sheger |
English grade 12 short note |
በኢትዮጵያ 9 ሺህ ያህል የትግራይ ተወላጆች ያለ ፍርድ እስር ላይ ይገኛሉ ሲል ሮይተርስ ባወጣው አዲስ የምርመራ ሪፖርት ገልጧል። ከታሰሩት እስረኞች መካከል 17ቱ ለሞት እንደተዳረጉ ዘገባው አመልክቷል። ስስት ሺህ እስረኞች በደቡብ ክልል ሚዛን ተፈሪ ከተማ በሚገኝ 18 ጊዜያዊ ማቆያዎች እንደሚገኙ የገለጠው ዘገባው፣ ማቆያዎቹ የቆሸሹ እና የእስረኞቹ አያያዝም ኣለማቀፍ ሕግን ያልተከተለ ነው ብሏል። ሮይተርስ ስለታሳሪዎች ለፌደራል ፖሊስ፣ ለፍትህ ሚንስቴር እና ለጠቅላይ ሚንስትር ፅሕፈት ቤት ጥያቄ አቅርቦ ምላሽ እንዳላገኘ ጨምሮ ገልጧል። [Wazema] |
አርሰናል ከማቲዮ ጉዋንዶዚ ዝውውር ከኦሎምፒክ ማርሴይ ወደ €10/11m የሚጠጋ ገንዘብ ያገኛሉ ፤ ጉንዶዚ ቀደም ብሎ ማርሴይ መቀላቀሉ ይታወቃል ። የሉካስ ቶሬራ የወደፊት እጣ ፈንታ ገና አልተወሰነም ፤ ከፊዮረንቲና ጋር ምንም የተደረገ ስምምነት የለም ፤ የቶሬራ ኮንትራቱ በሰኔ 2023 ያበቃል። [ Fabrizio Romano ] SHARE |
ኤዱ ጋስፐር በ ኢንስታግራም ገፁ CONGRAGULATION |
ኢንተር ሚላን ትላንት በተጠናቀቀ የወዳጅነት ጨዋታ 10ለ0 Pergolettese ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታውንም ላውታሮ ማርቲኔዝ 4 ጎሎችን አስቆጥሯል። Share |
የጥንቃቄ መረጃ |
የጨዋታ አሰላለፍ ! 04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዶርትሙንድ |
Lu 𝒞ℒ𝒜𝒮𝒮 Vazquez |
የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈፀመባቸው ጥቃት ከዚህ ኣለም በሞት ተለዩ የቀድሞ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ በእጩ ቅስቀሳ ወቅት ከኋላቸው በጥይት ተመተው ሆስፒታል መግባታቸው መግባታቸውን ዘገባው አስታውሷል፡፡ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሆስፒታል ጥብቅ የህክምነናክ ትትል ሲደግላቸው ቢቆይም ህይወታቸው ሊተርፍ እንዳልቻለ ተነግሯል፡፡ ጥቃቱን በማድረስ የተጠረጠረው ግለሰብም ከእነ መሳሪያው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል። የ67 አመቱ ሺንዞ አቤ ጃፓንን ከ2012 እስከ 2020 ድረስ በነበሩት ስምንት ኣመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት መምራታቸው አይዘነጋም። ሺንዞ አቤ ከጤና እክል ጋር በተያያዘ በፈረንጆቹ 2020 ላይ በገዛ ፍቃዳቸው ከስልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል፡፡ |
ኒውካስል ከ20 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሴንት ጀምስ ፓርክ ለቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታቸው ለመዘጋጀት ከወዲሁ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተጠቅመዉ ትእይንት እያሳዩ ነው። ፎቶ፡ ESPN |
ለአንተም፣ሆነ ለአንች ይነበብ |
| በ 2021 22 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ! ሪማድሪድ ሼሪፍ |
ጎልልልልልልልል ቶተንሀም |
ካፍ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ የተደረጉ ጨዋታዎች ኮሞሮስ 0 0 ቶጎ ደቡብ አፍሪካ 1 1 ጋና ጋቦን 3 0 ኮንጎ ኬኒያ 1 1 ግብፅ ጋምቢያ 1 0 አንጎላ |
| የክለባችን አመራሮች ቪናይ ቬንክቴሻምና ኢዱ ጋስፐር በትናንትናው እለት የአርሰናል ደጋፊዎች ፎረም ተገኝተው የተለያዩ ጥያቄዎችን መልሰዋል ኢዱ በርከት ያሉ ጥያቄዎችን የመለሰ ሲሆን ከተነሱት ነጥቦች መካከልም የተወሰኑትን አነሳለሁ ኢዱ በተቻለኝ አቅም ግልፅ ለመሆን እሞክራለሁ፤ከናንተ መስማት እፈልጋለሁ ብራዚላዊ እንደመሆኔ ግልፅ ነኝ። አሁን ባለንበት ሁኔታ ምቾት አይሰማንም እያንዳንዱ ክለብ የራሱ ችግሮች አሉበት፤በአርሰናል ተጫዋቾችና በአርቴታ መካከል ልዩነት አለ የሚባለው ውሸት ነው፣ተጫዋቾቹ በአርቴታ አያምኑም የሚለው ተረት ከእውነት የራቀ ነው ከሴንት ኤትያን በ27 ሚሊየን ዩሮ ተዘዋውሮ እስካሁን ለዋናው ቡድን ጨዋታ ማድረግ ስላልቻለው ዊሊያም ሳሊባም ሃሳቡን ሰቷል ምናልባት ትንሽ ጊዜ ያስፈልገው ይሆናል፤ትልቅ ችሎታ ያለው ተጫዋች ነው ከሱና ከአርቴታ ጋር ስለቀጣዩ አመት እቅድ መነጋገር አለብን ኢዱ አርቴታ የፈጠራ ብቃት ያለው አማካይ በጣም እንዲያስፈርሙለት እየጠየቀ መሆኑንም አምኗል የሚያስፈልገን ነገር ግልፅ ነው፤መሃል ላይ እድሎች የሚፈጥር ተጫዋች እንፈልጋለን አሁን ላይ ስኳዳችን ውስጥ ይህን የሚያደርግ ተጫዋች የለም ሌላኛው ምላሾች የሰጠው የክለባችን የበላይ ሃላፊ ሺናይ ቬንክቴሻም ነው፤ቪናይ የአርሰናል ያለፉት ውጤቶች የሚያናድዱ እንደሆነ ቢናገርም አርቴታን ግን ከጎኑ እንደሆነ ገልጿል ካለፉት ሁለት ጥሩ ኢንቨስትመንት ካካሄድንባቸው ክረምቶች ቀጥሎ ሌላ ጥሩ ኢንቨስትመንት አካሂደናል፤ከጀርባ ሁሉም ሰው ተከፍቷል ነገርግን ያቅማቸውን ሁሉ እየሰሩ ነው ሁሉም ሰው ይህን ለመቀየር አንድ ሆኖ እየሰራ ነው፤ውጤቶች እንደሚመጡ በሚገባ እናምናለን፤ሜዳ ላይ የምናየውን ችላ እያልን አይደለም በማለት አስተያየቱን ስቷል። SHARE |
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት አምስት የውድድር ዘመናት ከ10 በላይ የሊግ ግቦችን አስቆጥሯል። 33 ጨዋታዎች ፣ 11 ጎሎች (17/18) 33 ጨዋታዎች፣ 20 ጎሎች፣ (18/19) 31 ጨዋታዎች ፣ 16 ጎሎች፣(19/20) 37 ጨዋታዎች ፣18 ጎሎች፣ (20/21) 34 ጨዋታዎች ፣ 10 ጎሎች (21/22) 4 3 3 Fast sport Share |
የ2021 ጎልደን ቦይ ሽልማትን ያሳካሉ ተብሎ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ተጨዋቾች! ፔድሪ ጎንዛሌዝ ሜሰን ግሪንውድ ቡካዮ ሳካ ጁድ ቤሊንግሀም ለእናንተ የትኛው ወጣቱ የሚያሳካው ይመስላችኋል? |
በደጀን ከተማ በተቃውሞ መንገድ በመዘጋቱ፤ የሀገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ተሰማ! ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ከተማ የሚስደው መንገድ ከትላንት ከሰኣት ጀምሮ ደጀን ከተማ ላይ በመዘጋቱ፤ የሀገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን የከተማይቱ አስተዳደር ሃላፊዎች እና ነዋሪዎች ተናገሩ። በደጀን ከተማ በዛሬው እለት የንግድ እንቅስቃሴ መቆሙ እና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መዘጋታቸውም ተገልጿል። በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ወደምትገኘው ደጀን ከተማ የሚያስገባው መንገድ የተዘጋው፤ የክልሉ ልዩ ሃይል መበተንን በሚቃወሙ ነዋሪዎች” እንደሆነ የከተማዋ የሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አንዳርጌ ዘውዱ ለ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። የደጀን ከተማ ወጣቶች ተቃውሟቸውን ማሰማት የጀመሩት ከትላንት አርብ ከሰኣት ጀምሮ መሆኑን ሃላፊው ገልፀዋል። ከቀኑ አስር ሰኣት ገደማ ላይ ተቃውሞ የሚያሰሙ ነዋሪዎች፤ ወደ ከተማዋ የሚያስገባው መንገድ ላይ ድንጋይ በማስቀመጥ የተሽከርካሪዎች ፍሰት እንዲቆም ማድረጋቸውን ሃላፊው አስታውቀዋል። የከተማዋ ኮሚዩኒኬሽን ቡድን መሪ አቶ ሞኙ ሆዴ አሳየ በበኩላቸው፤ ከደጀን ከተማ መግቢያ በተጨማሪ በከተማው የሚያልፈው መንገድ መዘጋቱንም አስረድተዋል። ETHIO MEREJA |
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀድሞ አመራሮችና በአዲስ አመራሮች መካከል የስልጣን ርክክብ ተደረገ |
የቤቶች እጣ የወጣበት የኮምፒዩተር መተግበሪያ በገለልተኛ አካል እንዲመረመር ኢሰመጉ ጠየቀ! |