text
stringlengths
1
4.09k
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ አላቀረበችም አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዋና ፀሀፊ
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አስራ አምስተኛ ስምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ እረፍት ማንችስተር ዩናይትድ 0 0 ክሪስታል ፓላስ ቶተንሀም 1 0 ኖርዊች ሊድስ 1 0 ብሬንትፎርድ
እንደው አንድ ቀን ቢሆንሎት እና ለገና ግብዣ ከነዚህ ተጫዋቾቻችን ከሚገኙበት ጠረጴዛ በአንዱ መርጠው ይቀመጡ ቢባሉ የቱን ይመርጣሉ?
፨ መርጌታ ሚካኤል የባህል ህክምና ፨ የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 09 37 98 41 04 1 ለመፍትሄ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራእይ(ራእይ የሚያሳይ) 9 ለኣቃቤ ርእስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሄ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሰናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሀድር(ከብት እንዳይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለኣይነ ጥላ 27 ምስሀበ ንዋይ ወምስሀበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ፀሎተ እለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም ለጥያቄዎ
3 ጨዋታ 3 አሸነፉ 13 ጎሎች አስቆጠሩ 2 አስተናገዱ 1 ክሊን ሺት ኦሮ አጎሮ በ 6 ግቦች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ድንቅ አጀማመር አድርገዋል
የጨዋታ አሰላለፍ 02:45 | ሻክታር ዶኔስክ ከ ሌፕዚሽ
26 ሹመት
ይህ ቻናል በአለማችን ከሚገኙ ሚገራርሙ ፎቶዎች የሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ነው። ምርጥ የሚባሉ ለ ፕሮፋይልቹ የ ሚሁኑ ፎቶዎች ይለቀቃሉ ። ከታች JOIN በማድረግ ፎቶዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ
መቶ ሺ ብር እንደ ቀልድ ሰላም ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ ከውጪ ሀገር በምንገዛቸው 100% የተረጋገጠ FIXED ጨዋታዎች ሙሉ ሳምንቱን አብረውን ያሸንፉ ። ታማኝነታችን ተመራጭ ያደርገናል አብረውን ለማሸነፍ ቻናሉን ተቀላቀሉ
ግምታዊ አሰላለፍ የሜሲ የቪድዮ ቻናል
ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር
የቶተንሀም አሰላለፍ 12:30 | ኖቲንግሀም ከ ቶተንሀም
ኬፓ ሰአት ገለሀል በሚል ምክንያት ቢጫ ካርድ ተመልክቷል
ቪዲዮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ሀይሎች እጅ የነበሩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ሲረከቡ ያሳያል።
ራይስ SHARE
በትላንትናው እለት በኮቪድ 19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ84 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ መመዝገቡ ተገለፀ! በትላንትናው እለት በኮቪድ 19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከ84 ቀናት በኋላ ከፍተኛው ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል ። በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ 19 ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ያስታወቀው ኢንስቲትዩቱ ይህም በበሽታው የሚያዙ ፣ በፅኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖች ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ብሏል። በትላንትናው እለት ለ7‚598 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 687 ግለሰቦች በኮቪድ 19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ማለት ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 9ኙ (9%) የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። 270 ግለሰቦች ደግሞ በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ይገኛሉም ነው የተባለው ፡፡ በኮቪድ 19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በዚህ ፍጥነት እጨመረ የሚሄድ ከሆነ ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ይጨምራል። ይህ ደግሞ በኮቪድ 19 ህክምና ማእከላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የአልጋ ፣ ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ እና ኦክስጂን እጥረት ሊያስከትል እንደሚችል ተገልጿል ፡፡ በኮቪድ 19 ቫይረስ የሚያዙ ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ እና ህይወታቸውን የሚያጡ ግለሰቦች ቁጥር እያሻቀበ ይገኛል። በመሆኑም ህብረተሰቡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የከፋ ችግር እንዳያስከትል በጋራ የኮቪድ 19 መከላከያ መንገዶች ተግባራዊ እንዲያደርጉ ሲል የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪውን አቅርቧል።
ኬቨን ካምቤል ይናገራል ሳካ እረፍት ያስፈልገዋል የአርቴታ ችግር ሳካ ክለቡን እንዲሸከም ማድረጉ ነው ይሄ ደሞ ለሌሎች ተጫዋቾችም ጥሩ አይደለም ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ እንዲጨመሩ ጮኸናል ለሳምንታት ግን የሉም SHARE
ክለቡ በሰጠው መግለጫ እንዲህ ብሏል፥ በቼልሲ ውስጥ ለነበሩት ሁሉ፣ ለቶማስ እና ለሰራተኞቹ ከክለቡ ጋር ባሳለፉት ጊዜ ሁሉ ምስጋናውን በፅሁፍ ማስፈር ይፈልጋል። «ቶማስ በቻምፕየንስ ሊጉ፣ በሱፐር ካፕ እና ክለቦች የኣለም ዋንጫ በዚህ ጊዜ ካሸነፈ በኋላ በቼልሲ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይኖረዋል። «አዲሶቹ የክለቡ ባለቤቶች ቡድኑን ክለቡን ከተቆጣጠሩ 100 ቀናት ሲሞላው ክለቡን ወደ ፊት ለማራመድ ትጋት የተሞላበት ጥረቱን ሲቀጥል አዲሶቹ ባለሀብቶች ይህንን ሽግግር ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜ ነው ብለው አምነዋል። የቼልሲ አሰልጣኝ ሰራተኞች ቡድኑን ለስልጠና እና ለሚመጡት ጨዋታዎች ዝግጅት ሃላፊነት ይወስዳሉ። ክለቡ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ፈጣን እንቅስቃሴ ያደርጋል። «አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሹመት እስኪሰጥ ድረስ ተጨማሪ አስተያየት አይሰጥም።»
ኬፓ ለሪያል ማድሪድ በውሰት ውል ይፈርማል! Matteo Moretto
ካርሎስ ቬላ (የሎስ አንጀለስ FC ተጫዋች): ሜሲ መጥፎ ቢጫወት በጣም ይገርመኛልየአለም ምርጥ ተጫዋች ስትሆን በየትኛውም የአለም ክፍል ውስጥ ብትሆንም ሆነ በምን ሊግ ብትጫወት ምንም ለውጥ አያመጣም።ሜሲ በሄደበት ቦታ ሁሉ ይሳካለታል። የታሪክ ምርጥ ተጫዋች ነው ። የቪድዮ ቻናላችን
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ባልደራስ ባወጣው መግለጫ ምን አለ ? ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ ፋኖ ኢ መደበኛ አደረጃጀት አይደለም ሲል አስታወቀ። ፓርቲው ፥ ፋኖ በጭንቅ ጊዜ አገርን ከወረራ እና ከብተና የሚታደግ፣ በሰላም ጊዜ በየሙያ ዘርፉ ተሰማርቶ ሰላማዊ ኑሮውን የሚኖር ኢትዮጵያዊ ነው ሲል ገልጿል። አክሎ ፥ ፋኖ በጊዜያዊነት ተሰባስቦ በአገር ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ሙሉ በሙሉ እስከሚወገድ በዱር በገደሉ እየተሰማራ፣ አካባቢውንና አገሩን ከጥቃት የሚከላከል ህዝባዊ ሃይል እንጂ፣ቋሚ የሆነ ኢ መደበኛ አደረጃጀት አይደለም ብሏል። ባልደራስ ፥ ፋኖ ኢ መደበኛ አደረጃጀት” በሚል ፍረጃ ወከባና ትንኮሳ እየተፈፀመበት ይገኛል ያለ ሲሆን ፓርቲው ወከባ እና ትንኮሳውን እያደረሰ ነው ያለውን አካል በመግለጫው ላይ በግልፅ ስም ጠርቶ አላስቀመጠም። በሌላ በኩል ባልደራስ በመግለጫው በመንግሥት እና በህወሃት መካከል በጎረቤት አገር ድርድር እየተካሄደ መሆኑን በተለያዩ ሚዲያዎች እየተገለፀ እንደሚገኝ ገልፆ ድርድሩ ከጥርጣሬ ነፃ ለማድረግ 7 ምክረ ሃሳቦችን አቅርቧል። 1ኛ ድርድሩ ለሕዝብ ግልፅ እንዲሆን፣ ሂደቱንም ሊከታተል በሚችልበት አውድ እንዲደረግ፣ 2ኛ የአፋር እና የአማራ ክልላዊ መስተዳድሮች በድርድሩ ጉልህ ሚና እንዲኖራቸው የሚያስችል አካሄድ እንዲኖር፣ 3ኛ በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ በፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ መድረክ በኩል በቂ መረጃ የሚያገኙበት ሁኔታ እንዲመቻች፣ 4ኛ የአገር ሽማግሌዎች ሂደቱን በታዛቢነት እንዲከታተሉ፣ 5ኛ የዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን በማህበሮቻቸው በኩል ሂደቱን በታዛቢነት እንዲከታተሉ፣ 6ኛ ኣለም አቀፉ ማህበረሰብ ሂደቱን በታዛቢነት እንዲከታተል፣ 7ኛ ለመገናኛ ብዙሃን በቂ መረጃ የሚደርስበት ሁኔታ እንዲመቻች የሚሉ ናቸው። ፓርቲው ህዝብን ያላማከለ ድርድር አገርን የሚጠቅም ባለመሆኑ፣ አስቸኳይ እርምት እንዲረግበት ሲልም አሳስቧል። ምንም እንኳን ባልደራስ ጎረቤት ሀገር ድርድር እየተደረገ መሆኑን በተለያዩ ሚዲያዎች መስማቱን ቢገልፅም (የትኞቹ ሚዲያዎች ጎረቤት ሀገር ውስጥ ድርድር እንደተጀመረ እንደገለፁ በግልፅ አልተቀመጠም) መንግስት በተደጋጋሚ ከህወሃት ጋር ንግግር ሆነ ድርድር አለመጀመሩን ከሰሞኑን እየገለፀ እንደሚገኝ ይታወቃል። የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ ሙሉ ሀሳብ በዚህ ይገኛል :
2ሚሊዮን ብር ሽልማት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብፅ ላይ ያስመዘገበውን ጣፋጭ ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ባስተላለፉት መልእክት ይህ ከእግር ኳስ በላይ ብዙ ትርጉም ያለውን ጨዋታ በድል በማጠናቀቃችሁ ኩራት ተሰምቶናል። ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጋር በአስቸኳይ ተነጋግረን ለዛሬው ድል እና ባለፈው ጨዋታ ላደረጋችሁት ሁሉ 2 ሚልየን ብር ሽልማት ለቡድኑ አባላት እናበረክታለን ብለዋል ። Via Ethiopian Football Federation
Jonas Blue Mama ft William Singe MAMA ተጋበዙልኝ መልካም ምሽት ! Share & Invite ur Friends
ጋቢ ዛሬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ይቅናን
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አሰላለፍ
ማንቸስተር ሲቲ የወጡትን ተጫዋቾች በሚገባ ተክቷል በዝዉዉር መስኮቱ ከ10 ለማንቸስተር ሲቲ ስንት ትሰጡታላችሁ
የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት ባሳለፍነው ሳምንት የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት የ113 ሚሊዮን ብር የፍትሀ ብሄር ክስ ተመሰረተባቸው ተብሎ የተሰራጨው ዜና
መልካም ልደት ፍሊፕ ሊሀም ይህ ተጫዋች በተከላካይ ስፍራ የሚጫወት ተጫዋች ሲሆን በአንድ ወቅት ለ13 ወራት ምንም ጥፋት ሳይሰራ ቆይቷል ! HAD to smartst defender
ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ የመጀመርያ ጨዋታዎች: የሙሉ ሰአት ውጤት አያክስ 0 1 ሊቨርፑል ባየር ሚውኒክ 4 0 አትሌቲኮ ማድሪድ ኢንተር ሚላን 2 2 ሞንቼግላድባህ ማንችስተር ሲቲ 3 1 ፖርቶ ሚጂትላንድ 0 4 አታላንታ ኦሎምፒያኮስ 1 0 ማርሴ SHARE
ፋቢዮ ግሮሶ፡ የሆነው ነገር በእርግጥ ለስፖርቱ ለሚወዱት ሁሉ አሳዛኝ ሊሆን ይችላል ። ይህ ትምህርት እንደሚሆን በሙሉ ልቤ ተስፋ አደርጋለሁ ለምታደርጉት ድጋፍ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። SHARE
|| ትላንት እንግዲ ለንደን ቀይ ሆና አምሽታለች ለኛም ደስታ ነበር ለአርሰናል ደጋፊዎች ክለባችን አርሰናል ትላንት ከብዙ ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል አርሰናል ትላንት አስከፊ የመሸንፍ ጊዜውን ትላንት በግሩም ጎሎች አስቀረትናል ያው ፔናሊትዋ የቴርኒ ጥረት ሌሎቹ ደሞ የዣካ ድንቅ ቅጣት ምት እና ሰውን ያወዛገበችው የሳካ ምርጥ ጎል ለማለት ፈልጌ ነው እና ትላንት በአብዛኛው ማለት ይቻላል በወጣት ተጫዋች የተዋቀረ ቡድን ነበር ይዘን የገባነው ማርቲኔሊ፣ ሳካ፣ስሚዝ ሮውን የመሳሰሉ ተጫዋቾች ማለት ነው ትላንት ሌላው ያየነው ነገር ስሚዝ ሮው ፈጣሪ አማካይ ቦታ ላይ በዋናው ቡድን እድል ተሰቶት አይተናል ጥሩ የሚባል አቋም አሳይቷል ትንሽ ክፍተቶች አሉ በልምድ እና በመነጋገር ይፈታሉ ብዬ አስባለው ሌላው የበርንድ ሌኖ ብቃት ነው ሌኖ ትላንት ጫና ውስጥ ከመግባት ያተረፈችንን ፔናሊቲ አድኗል በብዙ ደጋፊዎችም ውዳሴን አስችሮታል እና የተከላካዩ ክፍል ትላንት ምሽት አሪፍ ነበር ግን ትንሽ ፓብሎ ማሪ አግሬሲቭነት ይታይበት ነበር በቀይ ካርድ እንዳይወጣ ራሱ ሳስብ ነበር የዲስፒሊን እና ሀይለኛ ፋውሎችን አለመስራት ላይ አርቴታ በደንብ መስራት ያለበት ይመስለኛል እናም የትላንቱ የአርቴታ የታክቲክ ቀመር ሊደነቅ የሚገባው የብዙ ደጋፊዎችንም ድጋፍ አግኝቶ ነበር ያመሸው እኛም ምሽቱ ከወተት እና ከንዴት የነፃ ሰላማዊ እንቅልፍን የያዘ ምሸት መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ
በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ለጠፋው የሰው ህይወትና ንብረት ምክኒያት የሆነው አቶ ጀዋር መሀመድ በፌስቡክና በቴሌቪዥን ያስተላለፈው እጅግ ሃላፊነት የጎደለው ቅስቀሳ ስለሆነ በአስቸኳይ የኢትዮጵያን ህዝብ
Liecester vs Chelsea | lineups
ጥቆማ የግድ ሊኖራቹ የሚገባ የቴሌግራም ቻናል እንጠቁማቹ! አሁን ላይ ፌክ ቻናሎች በበዙበት በዚ ሰኣት ትክክለኛና ሚዛናዊ የተረጋገጡ የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ነው በርግጠኝት ትወዱታላቹ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተቀላቀሉት
ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ ከውጭ አገር ወደ አገር ውስጥ ላለማጓጓዝ የወሰነውን ውሳኔ ማሰረዙን የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ። ማህበሩ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ኣም በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ መንግስት እስከ ዛሬ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ኣም ድረስ የትራንስፖርት ታሪፍ የማይሻሻል ከሆነ ተሽከርካሪዎቻችንን እናቆማለን ብለሎ ነበር። ነገር ግን አሁን ባለው የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታና ከመንግስት አካላት ጋር ባደረግነው ስምምነት እስከ ጥቅምት 30 አስቀምጠነው የነበረውን ውሳኔ አንስተናል ሲሉ የማህበሩ ሰብሳቢ አቶ ፀጋ አሳመረ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡ ምንም እንኳን በኪሳራ ውስጥ ብንሆንም አገር የባሰ ጉዳት እንዳይደርስባት ስንል ስራችንን ለመቀጠል ፈቅደናል ብለዋል። በመቅደላዊት ደረጀ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ኣም
5 STAR LUXURY APARTMENT FOR SALE
በ አፍሪካ ዋንጫ
"58,228 ያህል ሰዎች ሰታድየም ተገኝተው ጨዋታውን እየተከታተሉት ነው ::"
አብኪ ዛሬ ጎል ማግባት አለበት
እንደምን አደራችሁ ምርጦች ያው ዛሬም ክለባችን ጫወታ አለው አርሰናል መቼም ጫወታ ኖሮት የቱንም ያህል የውጤት ቀውሥ ውሥጥ ቢገኝም የትኛውም ውድድር ላይ ቢሳተፍም አርሰናል አርሰናል ማለታችንን አንተውም ምክንያቱም ከልብ ክለባችንን ሥለምንወደው ዛሬ ቀን 10፡30 ሰኣት ላይ ክለባችን ከሜዳው ውጪ ወደ ብራይተን ተጉዞ የሊጉን ጫወታ ያከናውናል እኛም ከውዲሁ ፍቅር ለሆነው አርሰናላችን ድል ተመኘን እናንተሥ ?
ቱሪዝም ሚንስቴርና የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ትግራይ ክልል ለቱሪዝም ክፍት መኾኗን ይፋ አድርገዋል። ሚንስቴሩና የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ክልሉ ለአገር ውስጥና ለውጭ ጎብኝዎች ክፍት መኾኑን የገለጡት፣ በክልሉ ባኹኑ ወቅት ያለው አንፃራዊ ሰላምና የትራንስፖርት እንቅስቃሴው አመቺ መኾኑ ማረጋገጣቸውን በመጥቀስ ነው። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ቱሪስት አስጎብኝ ድርጅቶች የክልሉን የቱሪስት መዳረሻዎች በዝርዝራቸው እንዲያካትቱ ጠይቋል።
ሃኪሚ ነው ያወጣውውው
9 ግብ ጠባቂ ሁኖ ብዙ ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ሮጄሪዮ ሴኒ ነው። 128 ጎሎች አሉት
ጨዋታው እንደቀጠለ ነው ቼልሲ ጫና እያሳደሩ ነው
ሪያል ማድሪድ በ ማን ዩናይትድ በተረታበት ጨዋታ የታየዉ Stats ይሄን ይመስላል
ክለባችን በጨዋታው የተሻሉ ናቸው
የ ጨዋታ አሰላለፍ 10:00 | አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ
ከ200 በላይ ተከታዮቹ በርሃብ እንዲሞቱ ያደረገው ፓስተር ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ሊመሰርት መሆኑ ተሰማ የኬንያ መንግሥት በምሥራቃዊ የአገሪቱ ክፍል እየሱስ ክርስቶስን ለመገናኘት ራሳችሁን አስርቡ በማለት ከ200 በላይ ተከታዮቹ በርሃብ እንዲሞቱ አድርጓል ተብሎ በተጠረጠረው የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ሰባኪ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመመስረት የሕግ አግባቦችን እየፈተሸ መኾኑን መናገሩን ደይሊ ኔሽን ዘግቧል። በሰባኪ ፖል ማካንዚ ስብከት በርሃብና በሌሎች ሰዎች ታንቀው ሳይገደሉ አልቀሩም የተባሉ አማኞችን አስከሬን ጫካ ውስጥ ከጅምላ መቃብሮች የማውጣቱ ሥራ አሁንም እንደቀጠለ ነው። መንግሥት የጅምላ መቃብሮቹ የተገኙበትን የሰባኪው ይዞታ የኾነ ሰፊ ጫካ ብሄራዊ መታሰቢያ ሊያደርገው መወሰኑን ዘገባው አመልክቷል።
[ኢትዮ አርሰናል] በቻናላችን ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት ሳትሰስቱ ከስር ኮሜንት ላይ አጋሩን ፣ ምን ቢስተካከል ምን ቢጨመር ትላላቹ ? SHARE
መረጃ ህውሃት ወደ አማራ ክልል በምርኮኛ ስም ከላካቸው 4200 ወታደሮች መካከል አብዝሃኞቹ ከሰሜን እዝ አፍኖ ያስቀራቸው እንደሆኑ ተረጋግጧል።መንግስት ወታደሮቹ ከድንበር ወደ ሰሜን ወሎና አፋር ክልል እያጓጓዘ ይገኛል።በቅርቡ የፀጥታ ዘርፉ አስፈላጊው ማጣራት ካደረገ በኋላ ከቤተሰብ ጋር እንደሚገናኙ ታውቋል።
grade 12
𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ቶማስ ቱሄል ሃሪ ኬን ዛሬ ምሽት በቡንደስሊጋው የመክፈቻ ጨዋታ ከባየር ሙኒክ ቋሚ ሆኖ እንደሚጀምር አረጋግጧል። 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
"Life is a ladder when one go up, the other comes down"
ጨዋታው ተጠናቀቀ35ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ተጠናቀቀ ቫሌንሲያ 1 0 ሪያል ማድሪድ
|| ሳኢድ ኮላሲናክ በአርሰናል ቤት ቆይታው አጠራጣሪ ሆኗል። ተጫዋቹ በመድፈኞቹ ቤት ቆይቶ ለቦታው መፍለፍ ይፈልጋል ቢሆንም አሁንም የመቆየቱ ነገር ግን አይታወቅም። SHARE
ፒኤስጂ በቀጣዩ የውድድር ኣመት ይዘውት ሊገቡት የሚችሉት ቋሚ 11 ።
ምሽት ከሊዮን ጋር 1 1 የተለያየነው ጨዋታ በታሪክ ለፒኤስጂ 2500ኛ ጨዋታ ነበር ጎል ቻናላችን
12 በEA sport Fc ጌም ላይ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተጫዋቾች
የ ኬቩ ተጫዋች በኤስ ሚላን ራዳር ውስጥ ገብቷል። ኤስ ሚላን የድያናሞ ኬቩን የ ፊት መስመር ተጫዋች
Ceballos SHARE
ካርሎ ቀጣዩ የብራዚል ዋና አሰልጣኝ እንደሚሆን አምናለሁ [ቪኒሽየስ ዡኒየር]
Isco
| የጨዋታዉ ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ ይህን ይመስላል።
CROSS PROMOTION MESRAT MIFELIGU KALLACHUH
የቪኒሺየስ ጁኒየር አዲሱ የሪያል ማድሪድ ኮንትራት በሀምሌ ወር ውስጥ ይፋ ይሆናል ፋብሪዚዮ ሮማኖ
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሃም 11:00 | ሉተን ከ ወልቭስ 11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሃም 01:30 | ብሬንትፎርድ ከ ኤቨርተን 04:00 | በርንሌይ ከ ማንችስተር ዩናይትድ በስፔን ላሊጋ 09:00 | ጅሮና ከ ማሎርካ 11:15 | ኦሳሱና ከ ሴቪያ 01:30 | ባርሴሎና ከ ሴልታ ቪጎ 04:00 | አልሜሪያ ከ ቫሌንሲያ በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኦግስበርግ ከ ሜንዝ 10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ RB ሌብዚንግ 10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ቦቹም 10:30 | ዶርትሙንድ ከ ወልቭስበርግ 10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሆፈናየም 01:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ኮለን በጣሊያን ሴሪ ኤ 10:00 | ኤሲ ሚላን ከ ቬሮና 01:00 | ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ 03:45 | ላዚዮ ከ ሞንዛ በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ናንትስ ከ ሎረንት 04:00 | ብረስት ከ ሊዮን
ቀጣይ አመት ጠቡቅን
ከሱዳን በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ካርቱም አትታገስም ፕሬዚዳንት ጄነራል አልቡርሃን
ክሪስታሎች ፣ ከእረፍት መልስ ጫን ብለው፣ እየተጫወቱ ይገኛሉ!
እመን : ፀልይ : ጠብቅ
ዣቪ ስለ ሜምፊስ ዴፓይ መልቀቅ ሜምፊስ ወይም ሌላ ተጫዋች በጥር የዝውውር መስኮት እንዲለቁ አልፈልግም። ይህ የዝውውር መስኮት ለእኛ እንቅስቃሴ የሌለበት መስኮት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
በኢትዮጵያ እየጨመረ በመጣው ድርቅ ሳቢያ ከ68 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሰብኣዊ ድጋፍ ይሻሉ ተባለ።
ይህ ኳስ ተሳተ ቢባል ማን ያምናል ?
ሊንኩን በመጫን መተግበሪያውን አውርደው በመመዝገብ ቪአይፒ ደንበኛ ይሁኑ።
"People living in extreme poverty, as share of world total Nigeria: 157% Congo: 10% India: 8% Ethiopia: 46% Tanzania: 3% Bangladesh: 23% South Africa: 23% Indonesia: 21% Yemen: 16% Brazil: 11% China: 09% Pakistan: 03% US: 03% Mexico: 03% (World Poverty Clock)"
ሆሆልልዲንግግግ
በ2018/19 እና በ2019/20 የቡንደስሊጋ ሲዝን በሁለቱም ባለ ሁለት አሀዝ አሲስት ቁጥር አሲስት ማድረግ የቻሉ ተጫዋቾች 2 ብቻ ናቸው: ጃደን ሳንቾ 14 እና 15 ቶርገን ሀዛርድ 10 እና 10
ሚኬል አርቴታ ስለ ራምስዴልና ራያ፡ የተጫዋቾች መቀያየር ይኖራል በሁሉም ቦታዎች ሁለት ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች ያሉበትን ስኳድ መገንባት እንደምንፈልግ ተናግሬ ነበር። አሁን ያንን አግኝተናል ያንን ለማሳደግ ደሞ ተጫዋቾች መጫወት አለባቸው። SHARE
አብራችሁን ናችሁ ቤተሰብ
ለትላንቱ ሽንፈታችን 4 ምክንያቶች በእኔ እይታ ! 1 የዘገየ ቅያሪ (አርቴታ?) ስፖርቲንግ ቀላል ቡድን እንዳልሆነ በመጀመሪያው የሊዝበኑ ጨዋታ ላይ አይተናል ፣ ትላንትም ተመሳሳይ ነበረ ፣ የፖርቹጋሉ ክለብ ቀላል ሆኖ አልቀረበም። ታዲያ አርቴታ ጨዋታው በጣም እንደከበደን እያየ የፓርቴይ ፣ የሳካ እና የኦዲጋርድን ቅያሬዎች ለምን አዘገያቸው? በተለይ የኦዲጋርድ ቅያሪ በጣም ዘግይቷል። እሱ ከገባ በኋላ ምን ያህል ጨዋታችን እንደተለወጠ አስተውለናል። ፓርቴይ ገባ መሀል ሜዳ በልጠን መጫወት ጀመርን ፣ ሳካ ገባ ስፖርቲንጎች ጥንቃቄን ጨምረው መጫወት ጀመሩ ከዛ ኦዴ ሲገባ አስጨንቀን አጥቅተን መጫወት ጀመርን። እነዚህ ቅያሪዎች የተደረጉት ወዲያው ከእረፍት መልስ ቢሆን ኖሮ ውጤቱ ሌላ በሆነ ነበር። 2 የፋቢዮ ቪየራ እንደተጠበቀው አለመሆን ይሄ ፖርቹጋላዊ አማካይ ለቡድናችን በቋሚነት ተሰልፎ ጨዋታዎችን ለማድረግ ብቁ አይደለም/ገና ብዙ ይቀረዋል። ትላንት በማጥቃቱም በመከላከሉም ደካማ ሆኖ አምሽቷል። ምንም አይነት ተፅእኖ መፍጠር ሲሳነው ተስተውሏል ፣ ከእረፍት መልስ በሆነ አጋጣሚ ትዝ አለኝና የት ነው ቬራ? ብየ እራሴን ጠየኩ ፣ አካበድክ አትበሉኝና በቃ በጎዶሎ የምንጫወት ነበረ የመሰለኝ። ስለ ልጁ ችሎታ/ታለንት ምንም ጥያቄ የለኝም ግን በቃ በዚህ ደረጃ ለመጫወት ቬራ መጀመሪያ እራሱ ላይ ብዙ መስራት ያለበት ተጨዋች ነው። 3 ራምስዴል? እኔ ይሄ እንግሊዛዊ ግብ ጠባቂ ላይ ከድሮም ጀምሮ ጥያቄ አለኝ ፣ በቡድናችን ውስጥ ምኑም የማይዋጥልኝ ተጫዋች እሱ ነው። ደንጋጣነቱና ቀልቃላነቱ እንዳለ ሆኖ ትላንት ደሞ ፍፁም ቅጣት ምቶችን የማዳን ምንም አይነት ችሎታ እንደሌለው በአይናችን አይተን ማረጋገጥ ችለናል። ሁሉም ኳሶች የተመቱባቸውን አቅጣጫዎች አውቋቸዋል ግን አንዳቸውንም ማዳን አልቻለም። ራምቦ በቶሎ እራሱን ማሻሻል እና መብሰል ይኖርበታል አለበለዚያ ግን እንደ አሊሰን ቤከር አይነት በሁሉም ነገር የተሟላ ግብ ጠባቂ ፍለጋ ወደ ገበያው መውጫ ጊዜያችን ሩቅ አይሆንም። 4 አርቴታ? በሜዳችንም ቢሆን ጨዋታው ስፖርቲንጎችን በዚህ ደረጃ መናቅ አያስፈልግም ነበረ ሲቀጥል የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ወይም እስከ ፍፃሜ ለመጓዝ የምትፈልግ ከሆነ ካለፉት ስህተቶች መማር ያስፈልግ ነበረ። ካስታዎሳችሁ በኦሎምፒያኮስ እና በቪያሪያል የተሰናበትንበትም መንገድ ከትላንቱ ጋር ተመሳሳይ ነው። እዚህ ውድድር ላይ ቀላል ተብሎ የሚናቅ ቡድን የለም ስለሆነ አርቴታ እውነት በዚህ ውድድር ላይ በስኬት እየተጓዘ ለመቀጠል ፈልጎ ከነበረ ልክ ፕሪሚየር ሊጉን በቁምነገር በያዘበት መንገድ ዩሮፓ ሊጉንም በቁምነገር መያዝ ነበረበት ብየ አስባለሁ። ለማንኛውም የትላንቱ ሽንፈት በእርግማን ውስጥ የተገኘ ምርቃት ነው ፣ እኔ እንኳንም ከዚህ ውድድር ወጣን ብያለሁ ፣ እንዳያችሁት ለተጫዋቾቻችን ጉዳት እና ድካም ነው ትርፉ። እኛ ዋናው አላማችን ምርጡን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ከፍ አድርጎ መሳም እንደሆነ ይታወቃል። ስለሆነ እሱ ላይ ያለንን ነገር በሙሉ መስጠት ነው ፣ ሌላ ምንም የቀረን ነገር የለም ፣ 11 የፍፃሜ ጨዋታዎች ብቻ። Dav SHARE
የኒውካስትል አሰላለፍ 05፡00 II ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል አንፊልድ ሮድ
ንጉሱ ሊዮ ሜሲ 61 ቅጣት ምት ያስቆጠረባቸው ‏ክለቦች እና ሀገሮች
ስፖርት፡ እግር ኳስ አስገራሚ አለም ነው! የቪድዮ ቻናላችን
SAMSUNG UHD TV(2019)
ቤንዜማ አቶሎሎሎሎ አለፈ ጎልልልልልልልልልል ! ልንላችሁ የስፔን ላሊጋ ሊጀምር 21 ቀን ቀርተዋል።
ዛሬ የሚደረግ 22ኛ ሳምንት የሳኡዲ ፕሮ ሮሻን ሊግ አል አደላህ ከ አል ናስር
44 ቫሌንሲያ ያንግ ቦይስ 14 ሳንቲ ሚና 37 አሳሌ 42
ከፋብሪዚዮ ሮማኖ ጀምሮ የተለያዩ ጋዜጠኞችን ዜና እያሰሰ የዝውውር ዜናዎችን የሚያቀርብ አዲስ ቻናል ተከፈተ ። በኛ ቻናል ጭምጭምታ ሚባል ነገር አንዘግብም ከታማኝ መረጃ ብቻ
ራፋ ሚር የሲቪያ ተጨዋች ! ሪያል ማድሪድ በጣም የተሟላ ቡድን እና በአለም ላይ ካሉ ምርጥ ክለቦች አንዱ እንደሆነ አስባለዉ። ስለ ቤንዜማ እና ቪኒስየስ ? ከፊት ለፊት ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው ሪያል ማድሪድ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ ክለቦች አንዱ ነው እና በእርግጠኝነት በጣም ጥሩ ፉክክር የሚደረግበት ጨዋታ ይሆናል። ሪያል ማድሪድ እንዴት ይሸነፋል ? በራሳችን ላይ ማተኮር ፣ ስራችንን መስራት ፣ መታገል እና በከፍተኛ ደረጃ መጫወት አለብን እና እንደ ሪያል ማድሪድ ያለ ቡድን ለማሸነፍ ብቸኛው መንገድ ይህን ነው። በውድድር አመቱ ጥሩ ጨዋታዎችን አድርገናል ፣ እነሱን ገጥመን ለማሸነፍም በቂ ተጫዋቾች አሉን።
የመንግስት ስልጣን አለኝ በሚል ስታጭበረብር የነበረችው ግለስብ በ12 ኣመት እስር ተቀጣች ነዋሪነቷ በጎባ ወረዳ የሆነችው ዮዲት ፈለቀ የ28 ወጣት ስትሆን በተለያየ ጊዜ ከስድስት ግለሰቦች ከአንድ መቶ ሺ ብር በላይ እንዳጭበረበረች ታውቋል፡፡ ግለሰቧ የጎባ ከተማ የሲናና ወረዳ የግብርና ሰራተኛ ነኝ በሚል የሃሰት ስም ስትንቀሳቀስ እንደነበር የተነገረ ሲሆን ፤ ስራ አጦችን ስራ አስይዛለሁ ፤ የከተማ ቦታ እንዲሰጣችሁ አደርጋለሁ እንዲሁን የቀበሌ ቤት አስገኛለሁ በሚል ሰዎችን ስታታልል እንደነበር ተገልጿል፡፡ በዚህ መሰረትም ወርቅ መሃመድ ከተባለች ወጣት ስራ አስይዝሻለሁ ለእዚህ ማስኬጃ 14 ሺብር ያስፈልጋል በሚል የተቀበለች ሲሆን ፤ ከእርሷ በተጨማሪ ዳዊት ሃጆ የተባለውን ግለሰብ የከተማ ቦታ እንዲሰጥህ አደርጋለሁ ለእሱ ደግሞ 23 ሺ 375 ብር ያስፈልጋል ብላ እንደተቀበለች ተረጋግጧል፡፡ በተጨማሪም ፍርዶሳ ጄይላን ከተባለች ወጣት እንዲሁ የስራ ቦታ እንዲሰጥሽ አድርጋለሁ በሚል 5 ሺብር ከተቀበለቻት በሃላ ወጣቷ በአጋጣሚ ህይወቷ ያልፋል።ወደ ሟች ወላጅ አባት አቶ ጄይላን በመሄድ ልጅዎ በህይወት እያለች ከመንግስት የተሰጣት ቤት አለ እሱን በእርሶ ስም እንዲዞር 9 ሺ ብር ይክፈሉ በሚል እንደተቀበለቻቸው በወንጀል ምርመራው ወቅት ተረጋግጧል ፡፡ የመንግስት ስራ እንድትይዝ አደርጋለሁ በሚል አቶ ጀማል ከድር ከተባሉ ግለሰብ 15 ሺብር የተቀበለች ሲሆን እንዲሁ በተመሳሳይ አንድ ስሙ ካልተጠቀሰ ግለሰብ 21 ሺ 600 ብር እንደተቀበለች ታውቋል፡፡ በጥቅሉ ከስድስት ግለሰቦች ከ100 ሺ ብር በላይ እንዳጭበረበች የተረጋገጠ ሲሆን የዞኑ ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ግለሰቧ በቁጥጥር ስር አውሏል። የዞኑ ፍርድ ቤትም ጉዳይዋን ከተመለከተ በኋላ በ7 መዝገቦች ክስ በመመስረት ተከሳሽ ዮዲት ፈለቀን በ12 ኣመት ከስድስት ወር እስር እና በ14 ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ እንድትቀጣ ውሳኔ መተላለፉን የባሌ ዞን ፖሊስ ሪፖርተር ኮማንደር ናስር ኡመር በተለይም ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡ Via
ካማቪንጋ የታለ ላላችሁ SHARE
የቤሊንግሀም ጎል
"ብርሀን ከፀሀይ የላይኛው ክፍል ወደ ምድር ለመድረስ 8 ደቂቃ ከ22 ሰኮንድ ይፈጅበታል ! ብርሀኑ የተላከው ከፀሀይ የውስጠኛው ክፍል (core) ቢሆን ግን ብርሀኑ ምድር ላይ ለመድረስ 100,000 አመታትን ይፈጅበታል ! ㅤ ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ SHARE"
የከፍተኛ ሊግ የ09:00 ውጤቶች ለገጣፎ 0 2 ኢትዮኤሌክትሪክ 45 ኤርሚያስ ሃይሉ (ፍ) 87 ፀጋ ደርቤ ባቱ ከተማ 0 3 ኢትዮጵያ መድን 42 በሃይሉ ህይለማርያም 46 መሀመድ ኑር ያሲን 90+3 ጌትነት ተስፋዬ
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 5ተኛ ዙር የ ኢንግሊዝ ኤፌ ኤ ካፕ ጨዋታ ተጠናቀቀ ኤቨርተን 5 4 ቶተንሀም
ማርቲኔሊ ሞክሮ ቀለበው ኤደርሰን
የገባ ኳስ ነበር ሚመስለው
ጎልልልልልልልል አምቦ ጎል ፊፋ
ብፁእ አቡነ አብርሃም ፦ ቅዱስነታቸው ሊወስዷቸው የነበሩ ታቦታት በቤተክርስቲያኗ እውቅና ቅዱስ ፓትር ያርኩ በሰጡት መመሪያ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላላ ፅ /ቤት ትእዛዝ በቅርፃ ቅርፅ ክፍል ተዘጋጅቶ ይዘውት እንዲሄዱ የተዘጋጀ የተለመደና ሕጋዊ አሰራርን የተከተለ ነው። በጉዞው ወቅት ቅርፃ ቅርፅ የሚለውን ቅርሳ ቅርስ በማለት የተፈጠረው ውዝግብ አግባብ አይደለም። በየምክንያቱ የቤተክርስቲያንን ክብር መንካት በየተቋማቱ እየታየ በመሆኑ የቤተ ክርስቲያኗን ጥንታዊነት ለሀገር ያበረከተችውን አስተዋኦ በማስብ ክብር ሊጠበቅ ይገባል