text
stringlengths
1
4.09k
ዛሬ አንድ ታላቅ የስፖርት ሰው እስተዋውቃችሁ አቶ
ሲቲዎች አሁንም እያጠቁ ነው
ጓደኝነት ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ተጀመሩ ቼልሲ 0 0 ሊል ቪላሪያል 0 0 ጁቬንቱስ
ዛሬ ምሽት በስፔን ላሊጋ ጨዋታ HALF TIME ባርሴሎና 0 0 ሪሶሲዳድ ኑካምፕ ስቴድየም
<<የሚጮኸውን ውሻ ሁሉ አፍ ለማዘጋት ጊዜያችንን የምናባክን ከሆነ ሀገርን እና ወገንን ለማገልገል የሚተርፍ ጊዜ አይኖረንም፡፡ወርቅን አቧራ ስላለበስከው ዋጋውን አትቀንሰውም ለጊዜው መልኩን ታሳስተው ይሆናል እንጂ፡፡ ማንጠሪያው ሲመጣ ሁሉ ይታወቃል፡፡>> ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገባ ገባ በሉ
የ ቶተንሀም አሰላለፍ 02:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም SHARE 4 3 3 Fast sport Share
| ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም እርስ በእርስ ባደረጓቸው 5 ጨዋታዎች የተመዘገቡ ውጤቶች 2 1 0 1 0 3 2 0 1 0 ሼር
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ! የመደበኛ 24 ሰኣት መግለጫ ከተሰጠ በኋላ በደረሰ መረጃ፣ ከተደረገ 41 የላብራቶሪ ምርመራ በአማራ ክልል ምእራብ ጎንደርና ማእከላዊ ጎንደር 4 ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ተገኝተዋል። ግለሰቦቹ ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ እድሜያቸው ከ29 97 የሆኑ ናቸው። ከአራቱ አንዱ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ሲሆን የተቀሩት በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግኑኝነት ካላቸው እየተጣራ ይገኛል ተብሏል። በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 433 ደርሷል ።
ሜል እንደዘገበው የአርሰናል መልማዮች የአያክሱን የ22 አመት ዴቪድ ኔሬስ እንቅስቃሴ በጂቬንቱሱ ጨዋታ ላይ መልማዮቻቸውን በመላክ ተመልክተውታል። የጣሊያኑ ጁቬም የብራዚላዊው ተጭዋች ፈላጊ ነው። SHARE
አሴንስዮ መግባቱ ቡድኑ ተጭኖ ተጫውቶ ጎል እንዲያገባ ሚና አለው
ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ ገብተዋል ጨዋታው ሊጀመር ነው
በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ጥፋቶች የተሰራባቸው ተጫዋቾች፡ ጆርዳን አየው 65 ብሩኖ ጉማሬሽ 53 ቡካዮ ሳካ 43 ሉካስ ፓኬታ 42
ወይኔ ተበላሁ በFb ጀንጅኜ እንገናኝ ተባብለን ዘንጬ ልወጣ ስል ፋዘር
|| የሰራናቸዉ የግል ስህተቶች ዋንጫዉን እንድናጣ አድርጎናል ። አሮን ራምስዴል SHARE
OFFICIAL
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነባር ህንፃ ሊታደስ ነው። ከ50 ኣመት በላይ እድሜ ያለው የኮሌጁ ህንፃ በ45 ሚሊዮን ብር እድሳት ሊደረግለት መሆኑ ተገልጿል። እድሳቱ ትላንት የተጀመረ ሲሆን ሙሉ ወጪው በጤና ሚኒስቴር እንደሚሸፈን ታውቋል። የሕክምና ኮሌጁ ዋና ፕሮቮስት ዶ/ር ወንድማገኝ ገዛኸኝ እድሳቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገልፀዋል። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና ሌሎች ሃላፊዎች በሕክምና ኮሌጁ በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል። የጤና አገልግሎትን ለማስፋፋት አዳዲስ ግንባታዎች እና ነባር የጤና ተቋማትን ለማደስ እየተሰራ መሆኑን ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
የአንድነት ፓርክ የምረቃ ፕሮግራም ላይ የሚገኙ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው! አዲሱ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላህ ሀምዶክ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን የሶማልያ እና የኬንያ መሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መሪዎችም ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። Via EPA/Elias Meseret
ዘንድሮ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊጉን የማሸነፍ ከፍተኛ እድል የተሰጣቸው ክለቦች !
ተደረቡቡትትትትት
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
መልካም ዉሎ (ኢትዮ ሪያል ማድሪድ)
ጎልልልልል ቶተንሀም 90+3 ዊንክስ አገባ
ግብፅ አገባ
ጎልልልል
→ አንቶኒ → ካዜሚሮ → ታይሬል ማላሲያ → ክሪስቲያን ኤሪክሰን → ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ → ማርቲን ዱብራቭካ ማንችስተር ዩናይትዶች የኤሪክ ቴ ሀግ ቡድንን ለመገንባት £200 ሚልየን ፓውንድ አውጥተዋል
አዲሱ የሊቨርፑል ፈራሚ ኮስታስ ሲሜካስ በኮቪድ 19 መያዙ ተረጋግጧል
የሚኒስትሮች ም/ቤት ህዳር 14 ቀን 2011 ኣም ባካሄደው ሲሆንመደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ዉሳኔዎች አሳልፏል: 1 ም/ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ስለምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር በተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን፣ ደህንነቱ ባልተጠበቀ ምግብ ምክንያት በሕብረተሰቡ ላይ ሊደርስ የሚችለውን የጤና ጉዳት መከላከል እና መቆጣጠር፤ ደህንነቱ፣ ፈዋሽነቱና ጥራቱ ባልተረጋገጠ መድሃኒት እንዲሁም ደህንነቱ እና ውጤታማነቱ ባልተረጋገጠ የህክምና መሳሪያ ምክንያት በሰው ላይ የሚደርስን የጤና ችግር መከላከል እና መቆጣጠር በማስፈለጉ የጤና ሚኒስቴር ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ይፀድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል፡፡ 2 ሁለተኛም፣ በኢትዮጵያ የምግብ እጥረትና የሥርኣተ ምግብ መዛባት የረዥም ጊዜ ተግዳሮቶች ሆነው የቆዩ ሲሆን መንስኤዎቹም ስር የሰደደ የምግብ ዋስትና አለመረጋገጥ፣ ዝቅተኛና ከሚጠበቀው በታች የሆነ የእናቶችና የህፃናት ክብካቤና አመጋገብ ስርአት፣ ከፍተኛ የሆነ የግልና የአካባቢ ንፅህና ጉድለት እና ልማዳዊና ባህላዊ የአመጋገብ ስርአቶች የመሳሰሉት ችግሮችን ለመቅረፍ የጤና ሚኒስቴር ብሄራዊ የምግብና ሥርኣተ ምግብ ፖሊሲ አዘጋጅቶ፣ፖሊሲው በስራ ላይ እንዲውል ወስኗል፡፡ 3 በስስተኛ ም/ቤቱ በኢፌዲሪ መንግሥት እና በእስራኤል፣ በፈረንሳይ፣ በሞሮኮ መንግሥታት መካከል የተደረጉትን የአየር አገልግሎት ስምምነትን ለማፅደቅ የቀረቡት ረቂቅ አዋጆች እና በኢፌዲሪ መንግስት እና በሞሮኮ መንግሥት መካከል የተደረገውን የኢንቨስትመንት ጥበቃ እና የግብርና ዘርፍ ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የቀረቡት ረቂቅ አዋጆች ይፀድቁ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲተላለፉ ም/ቤቱ ወስኗል፡፡ 4 በመጨረሻ ም/ቤቱ ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ በኢፌዲሪ እና በቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን በብድር የተገኘው ገንዘብ በመካከለኛ ጊዜ የሚከፈል፣ የወጪ ጫናው ቀላልና ከአገራችን የብድር አስተዳደር ስትራቴጂ ጋር የሚጣጣም መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ም/ቤቱ የብድር ስምምነቱን ተቀብሎ ይፀድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል፡፡ ምንጭ
44 ፍራንክፈርት 0 5 ባየር ሙኒክ 5 ኪሚች 11 ፓቫርድ 30 ማኔ 35 ሙሲያላ 43 ግናብሪ
የተጨዋች ቅያሬ ላካ በ ስሜዝሮ ገባ
"Clear Explanation for the above Q Difference in use between for, since & from to They may seem similar but you shouldn t misuse them"
ሚኬል አርቴታ ኒኮላስ ፔፔ አሁን የተለየ ይመስላል። አመለካከቱ፣ ፈገግታው፣ ከሁሉም ሰው ጋር የሚግባባበት መንገድ፣ ጉልበቱ፣ ልምምድ የሚሰራበት መንገድ፣ በልምምድ ውስጥ ያለው ቅልጥፍና አሪፍ ነው። ምን እንደሆነ አላውቅም እንደገና አስፈላጊ መሆኑ የተሰማው ይመስለኛል። 4 3 3 Fast sport Share
አለቃ ሚኬል አርቴታ ከልጅነት SHARE
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው
After a breakup the loyal ones stay single and the cheater ends up with someone new
|| የክለባችን ሌጀንድ የሆነው ኢያን ራይት የክለባችንን የግራ ተመላላሽ የሆነውን ኬራን ቴርኒ የወደፊቱ አምበል ሲል አሞካሽቶታል። ኢያን አክሎም ቴርኒ አርሰናልን ከሴልቲክ ከተቀላቀለ ጀምሮ እያሳያ ያለው ጀግንነት በጣም እንዳስደነቀውም ተናግሯል። ኢያን ቴርኒ በሊድሱ ጨዋታ ስላሳየው ባህሪ ሲናገር በርግጥ ፔፔ የሰራውን ስራ ማንም ሊደግፈው የማይገባ ነው ነገር ነው ነገር ግን ፔፔን ለቀይ ካርድ ከዳረገው ተጨዋች ጋር ተቃቅፎ መሄድ ያበሳጫል። ያም ይመስለኛል ኬራንን ያበሳጨው ። ኢያን ንግግሩን ሲዘጋ በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ኬራን ቴርኒ በአምበልነትም ወይም ከዛ ውጪም ቢሆን ለአርሰናል ትክክለኛ መሪ እንደሚሆን አምናለው SHARE ~
ሲቲ መሀል ሜዳ ኳስ ይዘዋል
||ከሁለቱ አንዱነን ብቻ የማስፈሰም ግዴታ ውስጥ ብንገባ ማንን ትመርጣላችሁ? ቶማስ ፖርቲ ሁሳም አዋር SHARE
32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 80ኛ ደቂቃ ማን ዩናይትድ ዋትፎርድ
| አዎ እኛ ሌላ የሰሜን ለንደን ክለብ አናቀም ዋንጫን እንደ ጦር የሚፈራ ነጭ ማሊያ ለብሶ ውር ውር የሚል ክለብ እንጂ እንደኛ በታሪክ የተዋበ በወርቅ ዋንጫዎች ያበበ ታሪክ የሌለው ከቶፕ 6 ቡድኖች ትንሹ የደጋፊ ብዛት ያለው ፣ በአለም ስሙ ብቻ የሚታወቅ ታሪክ ሊሰራ የሚፍጨረጨር እንጂ ታሪክ ያለው ክለብ አይደለም ። ታዲያ እንዴት ነው የከተማ ተቀናቃኛችን ሚሆኑት ? ይልቁንስ አጃቢያችን እንበላቸው ምክናያቱም እኛ ሁሌም ከፊት ነን North London is red ! What do we think of Tottenham ? SHARE |
|| ታማኙ ዴቪድ ኦርነስቴን ስለ አርሰናል ዝዉዉር ትክክለኛ መረጃ ተናግሯል ። አይቫን ቶኒ ቢያንስ እስከ ክረምት ድረስ በብሬንትፎርድ ሊቆይ ይችላል ። አርሰናል የዶሚኒክ ሶላንኪ ፈላጊ አይደለም። አርሰናል ዳግላስ ሉዊዝን የማስፈረም እቅድ የለውም። SHARE
ሰላም ውድ የአርሰናል ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ! ክለባችን አርሰናል በአለማችን እጅግ በጣም ብዙ ደጋፊዎች ያለው ቡድን ነው ይህ ክለብ ታላቅ ነው ብዙዎች ከመደገፍም አልፈው እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡት የተሰውለት ብዙዎቹ ናቸው፡፡ አርሰናል ያለፋትን አመታት በውጤት ማጣት ቀውስ ቢመታም ልክ በስኬቱ ጊዜ ስትደግፉት እንደነበረው ሁሉ በመጥፎው ጊዜም ክለባቹን ሳትክዱ በትግስት እና በፅናት ከጎኑ ቆማችሁ ስለደገፋችሁ በአርሰናል ስም ከልብ የላቀ አክብሮት ነው ያለን፡፡ ወደፊትም እድሜና ጤና ይስጠን ፈጣሪ ከክለባችን አርሰናል ጎን ቆመን እንደግፋለን፡፡ አርሴ ፍቅር ነው፡፡ አርሰናል ቤት ጥሩ የለውጥ ዘመን እየመጣ እንደሆነ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ ያንን ያመላክታል፡፡ ውድ የአርሴ ቤተሰቦች በክለባችሁ ሁሌም ደስተኛ እንደሆናችሁ እናምናለን፡፡ በቀጣዮቹ የውድድር አመታት ክለባችን ጥሩ ተፎካካሪ ሆኖ እንደሚቀርብ ሙሉ እምነታችን ነው፡፡ ትንሽ ከናንተ ጋር የመወያያ እርእስ ይዘን ቀርበናል አርሰናል በተጠናቀቀው የውድድር አመት የነበሩበትን ክፍተቶች የተጫዋቾች ጉድለቶችን እና አሪፍ ተቀያሪ ማጣትንም ተመልክተናል፡፡ እነዚህን ክፍተቶች ለመሙላት ተጫዋቾችን እያስፈረመ እና ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ እንደኔ አመለካከት አርሰናል ክፍተት ያለበት ከበረኛ አንስቶ እስከ መሀል ባለው ቦታ ድረስ ነው የፊት መስመሩ በጣም ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ለዚህም ማመላከቻ አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ 74 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በሊጉ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረ 3ኛው ክለብ ነው፡፡ በተቃራኒ ቡድን ላይ 74 ጎሎችን ሲያስቆጥር 51 ግቦች በአርሰናል ላይ ተቆጥረውበታል፡፡ ይህም የሚያሳየው 1ኛ ብቃት ያለው በረኛ አለመኖር እድሜው የገፋው የድሮ ብቃቱን በአርሰናል መድገም የተሳነውን ፒተር ቼክን ለክለቡ አንደኛ ተመረጭ ቋሚ በረኛ ማድረግ ቤንቹ ዴቪድ ኦስፒናም ቢሆን ወጥ አቋም ማሳየት አለመቻሉ ቡድኑን ዋጋ አስከፍሎታል፡፡ በዚህ የግብ ጠባቂ ቦታ ላይ በዘንድሮው አመት በርንሌይ በፕሪሚየር ሊጉ የ7ኛ ደረጃን ይዞ እንዲያጠናቅቅ ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረከተው የ26 አመቱ nick pope ለአርሰናል የሚመጥን በረኛ ነው፡፡ እንዲሁም ከአርሰናል ጋር ስሙ እየተያዘ የሚገኘው የPSG ግብ ጠባቂ kevin Trapp አሪፍ አማራጭ ነው፡፡ 2ኛ የተከላካይ ብቃት ማነስ ልምድ ማጣት እና በተደጋጋሚ ጎል ስር ስተቶችን መስራት ውጤት አስጠብቆ አለመውጣት ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰኣት በአርሰናል ቤት በተከላካይ ቦታ ላይ ጥሩ የሚባሉት ናቾ ሞንሪያል እና ሎኮሴልኒ ነበሩ እነሱም ጉዳት እያስተናገዱ ነው የጨረሱት ሙስጣፊ እና ቤሬሊን ያለቀው የውድድር አመት ላይ ጥሩ አልነበሩም በርግጥ ሁለቱም ተስፋ ያላቸው ልጆች ናቸው፡፡ አዲሱ አሰልጣኝም ኤምሪ ይህን የተከላካይ ክፍተት በመረዳት ቦታውን ለመሸፈን ከፍተኛ ጥረት እያካሄዱ ነው የሚገኙት 3ኛ በመሀል ሜዳው ላይ ደግሞ ዲፌንስ ሚድፊልደር ማጣት በነ መሀመድ ኤሌኒ ይሄን ከባድ ቦታ ለመሸፈን ከባድ ነው ለአርሰናል በዚህ ቦታ ላይ ልክ እንደ አሌክስ ሶንግ አይነት ኳሊቲ ያለው ተጫዋች ያስፈልገዋል፡፡ የSevilla midfielder Steven N Zonzi ለቦታው የሚመጥን ተጫዋች ነው፡፡ እናንተ እንደታዘባችሁት አርሰናል በነዚህ የተጫዋች ቦታ ላይ እነማንን ቢገዛ ጥሩ ይሆናል፡፡ የምትሉትን በስሱ እያብራራችሁ ሀሳባችሁን አጋሩን፡፡ ስለ ክለባችን በጋራ እንወያይ ሀሳባችሁን
የ19ነኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ ጨዋታው ተጠናቀቀ ኤስፓኞል 2 2 ባርሴሎና
ጫማ ለመግዛት አስበው ከተማው ላይ ያለው ዋጋ ሀሳቦን አስቀይሮታል? ይህን ጥያቄ ሊመልስ ⒶⒷⓊⓀⒾ ⒷⓇⒶⓃⒹ ወደናንተ መቷል ሚገራርሙ ጫማዎችን በዚም ዋጋ ይገኛል እንዴ ብለው እስኪገረሙ ድረስ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን አቅርቦላቹሀል ማየት ማመን ነውና ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ጫማዎችን ይሸምቱ እንዳያመልጣቹ
የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ሊግ ቀጥታ ከ ጀማ ከተማ ሜዳ እና ከ ጅማ ዩንቨርቲ 46
Downloaded with
በ ዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተያዘም ሆነ የተለየ ሰው አለመኖሩን እናሳውቃለን ጤና ሚንስቴር የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሚባል የሚታወቀውና በተለያዩ ሃገራት የተከሰተው ተላላፊ በሽታ በሃገራች ተከስቶ ሁለት ሰዎች ተለይተዋል(ኳረንቲን ገብተዋል) የሚል መረጃ በሪፖርተር ጋዜጣ ወጥቶ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ይገኛል። በሽታው በሌሎች ሃገራቶች ቢከሰትም በሃገራችን እስከ አሁን በበሽታው የተያዘም ሆነ የተለየ ሰው አለመኖሩን እናሳውቃለን፣ ሃላፊነት የሚሰማቸው የሚዲያ ተቋማት ይህን መሰል ያልተረጋገጠና በሚመለከተው አካል ያልቀረበ መረጃን ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን። ወቅታዊ የጤና መረጃዎችን እንዲሁም የማህበረሰቡ የጤና ስጋት የሚሆኑ ወረርሽኞችን በተመለከተ ትክክለኛ መረጃ ከጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማግኘት የሚቻል መሆኑን እናሳዉቃለን።
ቅያሪ በቼልሲ ፓልመር ወጣ ጊልክራይስት ገባ
የክርስትያኖ ሮናልዶ እናት : ሮናልዶ ጁንየር [ የሮናልዶ ልጅ ] ክርስትያኖ ሮናልዶ በሱ እድሜ ከነበረው ብቃት የተሻለ ብቃት አለው ::
ሪያል ማድሪድ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ መመለስ አማራጭ አይደለም። ቼልሲ፣ ባየርን እና ናፖሊ ምርጫዎቹ ናቸው። በሪያል ማድሪድ ያለው ጊዜ አብቅቷል እና ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ወደ ክለቡ የመመለሱን ሀሳብ ትቷል። The AthleticUK
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 30 ብራይተን 2 1 ሌስተር ሲቲ ቶማስ OG 10 ኢሂናቾ 1 ካይሴዶ 15 4 3 3 Fast sport Share
አንቶኒ ማርሲያል ዘንድሮ በ የ 82 ደቂቃው አንድ ግብ ላይ ይሳተፋል What a pass to set up sabitzer
||
ሩሲያ፤ ኪቭን ለመክበብ የሚያስችል ግዙፍ ወታደራዊ ኮንቮይ በማንቀሳቀስ ላይ መሆኗ ተገለፀ! በእንቅስቃሴው የዬክሬን ዋና ከተማ ኪቭ ዳግም በሩሲያ ወታደሮች ከበባ ስር ልትወድቅ ትችላለች ተብሏል፡፡ 60 ያህል ኪሎ ሜትሮችን የሚሸፍን አንድ ግዙፍ የሩሲያ ወታደራዊ ኮንቮይ ወደ ዩክሬኗ መዲና ኪቭ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑን ወታደራዊ የሳታላይት ምስሎች አመልክተዋል፡፡ ኮንቮዩ ወደ በቀላሉ ወደ ከተማዋ ለመግባት የሚችል ከሆነ ፕሬዝዳንት ዜለንስኪን ጨምሮ ሌሎች የሃገሪቱ በለስልጣን አለን የሚሉባት ኪቭ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ሃይሎች እጅ የምትወድቅ ይሆናል፡፡ የሩሲያ ወታደሮች በተለያዩ አቅጣጫዎች ማጥቃት መጀመራቸውም ነው የተነገረው፡፡ ሊሰነዘር የሚችልባቸውን የትኛውንም አይነት ጥቃት ለመከላከል ይችሉ ዘንድ በስብጥር መሰማራታቸውም ነው የተገለፀው፡፡ የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎች በቁልፍ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ እንዲቀመጡ መደረጋቸውን የሚያሳዩት ምስሎቹ ኪቭ ደም አፋሳሽ ጦርነትን ልታስተናግድ የመጨረሻው ሰኣት ላይ ለመድረሷ ሁነኛ ማሳያዎች ናቸው ተብሏል፡፡ የሩሲያ የእግረኛ ጦር አባላት ከኪቭ በ25 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ እንደሚገኙም የብሪታኒያ የደህንነት መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡
የኬቨን ደብሩነ ጉዳት ከ አራት እስከ ስድስት ሳምንት ከሜዳ እንደሚያርቀው ፔፕ ጋርድዮላ ይፋ አድርገዋል ። በዚህም ማን ሲቲ ከ ቶተንሀም እና ሊቨርፑል ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚያልፈው ተገልጿል ።
ኢትዮጵያ ውስጥ በየሰፈሩ ያሉ ሚዲያዎች ላይ የሚታየውን ጠቃሚ ያልሆነ ውድድር ማስቀረት ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ‹‹አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እመርታ›› በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በሰጡት ሥልጠና እንደገለፁት፤ በየሰፈሩ ያለ ሚዲያዎች ውስጥ ጥሩ ያልሆነ ውድድር አለ። ይህ ጠቃሚ ያልሆነ ውድድር ለማንም የማይበጅ በመሆኑ መስተካከል ይኖርበታል። ለአብነት ኦሮሚያ ብሮድካስት ኔትወርክ /ኦቢኤን/ ብንመለከት አርሲ ውስጥ ስንዴ እንዴት ተመርቶ ምን ለውጥ አመጣ? የሚለውን ማሳየት ሲገባው፤ ጣቢያው ግን በየጊዜው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በዚህ ተገኙ ነገ በዚያ ብሎ ዜና ይሰራል ብለዋል። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንም በተመሳሳይ ብንመለከተው ስለጎርጎራና ስለአካባቢው ሥራዎች መናገር ሲገባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ብሎ ያወራል ያሉት ዶክተር አቢይ፤ አዲስ ቲቪም ሆነ ሌላው የፌዴራል ያልሆኑ በሌሎች የክልሎች መገናኛ ብዙሃን ላይ ችግሩ ተመሳሳይ መሆኑን ገልፀዋል። አዲስ ቲቪ ስለአዲስ አበባ መረጃዎች ቢያቀርብ፤ ኦሮሚያም፣ ደቡብም ሆነ አማራ ያሉ መገናኛ ብዙሃኑ በተመሳሳይ ስለክልላቸው ጉዳዮች ቢዘግቡ ውጤት ያመጡ ነበር ሲሉ ተናግረዋል። ( ኢፕድ)
የፕሮፓጋንዳ ሰለባ ነኝ። የትግራይ ወጣት እንደ እኔ እንዳትሸወድ። ህወሀት አትጠቅምም በስብሳለች፣ ሻግታለች ። እሷን ለማትረፍ እራስህ እትሰዋ። አምፅ፣ ሽሽ፣ አትዋጋ ወይንም እጅህን ለመከላከያ ሰጥ። ህወሀትን ታግሎ የሚጥላት የትግራይ ህዝብ ነውና ታገላት፣ ሻጋታነሽ ብለህ እንደቆሻሻ ጣላት። ከልብህ አንቀርህ ትፋት ይላል የህወሀት ምርኮኛ ወጣት።
ሪያል ማድሪድ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ቼልሲ ማሸነፍ ችለዋል። ካርሎ አንቸሎቲ ድጋሚ ወደ ስፓምፎርድ ብሪጅ አቅንተው ተስፋ ሰጪ ውጤት ይዘው ተመልሰዋል። ስለ ሪያል ማድሪድ ምን ይላሉ?
ስዊዲን በአሸባሪው ህወሃት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባታ እገዛ እንድታደርግ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ! የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የስዊዲን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ጋር የወደሙ ትምህርት ቤቶች ግንባታን አስመልክቶ ባደረጉት ውይይት የስዊድን መንግስት ትምህርት ቤቶቹን ለመገንባት እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አድርገዋል። ሚኒስትሩ የስዊዲን መንግስት ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በርካታ ጥራት ያላቸው ትምህርት ቤቶችን ገንብቶ ለአገልግሎት ማብቃቱን አስታውሰው፣ በአሁኑ ወቅት በአሸባሪው የህወሃት ቡድን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ደረጃቸውን በጠበቀ ሁኔታ መልሶ ለመገንባት መንግስት እያደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የስዊዲን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ በበኩላቸው፣ አገራቸው የትምህርት ተቋማትን በጥራት መልሶ ከመገንባት አንፃር ወደፊት ምላሽ እንደምትሰጥ ገልፀዋል። የስዊዲን መንግስት ከዚህ ቀደም ከ6000 በላይ ጥራታቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶችን በኢትዮጵያ መገንባቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ባለፉት 24 ሰኣት ውስጥ በተደረገው 2926 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ አምስት (85) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል በአጠቃላይ በሀገራችን ሻይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1257 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 51 ወንድ እና 34 ሴት ሲሆኑ የእድሜ ክልላቸው ከ 1ወር እስከ 65 ኣመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው። 72 ሰዎች ከአዲስ አበባ አራት (4) ሰዎች ከትግራይ ክልል አምስት (5) ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል አንድ (1) ሰው አማራ ክልል ሶስት (3) ሰዎች ከሶማሊ ክልል ናቸው። የእለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ የውጭ ሀገር ታሪክ ያላቸው 19 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው 18 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በሽታ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው 48
በቫር እየታየ ነው
ዊልፍሬድ ዛሃ ወደ አርሰናል? የ29 አመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ዊልፍሬድ ዛሃ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ኮንትራት ለማራዘም የሚያደርገውን ንግግር አቋርጧል ምክንያቱም አርሰናል ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት ስላለው ነው። የቀድሞው የቀያይ ሰይጣኖች ተጫዋች ከፓላስ ለማዘዋወር የሚደረገውን እሽቅድድም አርሰናል እየመራ ነው። መድፈኞቹ በሚቀጥለው ክረምት ተጫዋቹን ወደ ክለባቸው መቀላቀል ይፈልጋሉ። ዛሃ አሁን ካለው የአርሰናል አጥቂ ሃይል ጋር በመቀናጀት መድፈኞቹ አዲስ ከፍታ ላይ እንዲደርሱ ሊረዳቸው ይችላል። ዴሊ ሜል
የብራዚል አሰላለፍ 04:00 | ካሜሮን ከ ብራዚል Share
ማን ዩናይትድ በሜዳው ያደረጋቸውን አራት ጫወታ ለመጨረሻ ግዜ ማሸነፍ የተሳነው 1972 73 ሲሆን እዛኔ ማን ዩናይትዶች 18 ደረጃን በመያዝ ነበር ውድድሩን ያጠናቀቁት
የምድብ እጣ ድልድል የሚወጣበት ሰአት ላይ ይገኛል። ምድብ ድልድሉ ላይ ምድብ ሀ ና ለ አምስት አምስት ክለቦች ሲመደቡ ቀሪዎቹ ምድብ ላይ ደግሞ አራት አራት ይመደባሉ። ምድብ ሀ 1 ሆለታ ከተማ 2 ሮቤ ከተማ 3 ሀረር ከተማ 4 መከላከያ B 5 ጎፋ ባራንቼ ምድብ ለ 1 ጅንካ ከተማ 2 ቡሌ ሆራ 3 ሱሉልታ ከተማ 4 ዱራሜ ከተማ 5 አንጋጫ ከተማ ምድብ ሀ 1 አረካ ከተማ 2 ቦዲቲ ከተማ 3 ዱከም ከተማ 4 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ምድብ መ 1 አራዳ ክፍለ ከተማ 2 ድሬዳዋ ፖሊስ 3 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 4 ልደታ ክፍለ ከተማ
ጋርዲዮላ ስለ አርቴ ታ : ማለት የምችለው ነገር ከሱ ጋር ለሁለት እና ሶስት አመታት አብረን ሰርተናል ከሱ ብዙ ነገር ተምርያለሁ እሱ ከጥሩ አሰልጣኝም በላይ ነው ስብናው እንዲሁም የመሪነት ብቃቱ ያስገርመኛል ::
ሉካ ሞድሪች በዚህ የውድድር አመት ከዬትኛውም የማድሪድ ተጫዋች በላይ ብዙ አሲስት አድርጓል። (2)
"በድሬዳዋ በህገ ወጥ መንገድ ሲቀሳቀሱ የነበሩ የብር ኖቶች ተያዙ! በድሬደዋ የፀጥታ አካላት በጋራ ባካሄዱት የክትትልና ቁጥጥር ስራ በህገ ወጥ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የሀገርን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት የገንዘብ ኖቶች መያዛቸው ተገለፀ። ገንዘቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ትላንት መስከረም 6/2013 ኣ/ም ሲሆን ከህበረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ መሰረት ባደረገ ክትልል መሆኑን ድሬ ፖሊስ አስታውቋል። ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በህግ መታየት መጀመሩም ተገልፃል። በቁጥጥር ስር ከዋሉት የብር ኖቶች ውስጥ በዋነኝነት፦ ዘጠኝ መቶ አርባ አርት ሺ አንድ መቶ አስር (944,110) የኢትዮፅያ ብር አንድ ሺ ሁለት መቶ ሀምሳ (1250) የአሜሪካን ዶላር አንድ መቶ ስልሳ አምስት (165)የሳውዲ ሪያል ሰባት መቶ አርባ አምስት (745) ዩሮ ሲሆኑ ከእነዚህ ጋር አብሮም ከዘጠኝ በላይ የሚሆኑ ሀገራት የተለያየ መጠን ያላቸው የብር ኖቶች በቁጥጥር ስር ውለዋል።"
ይህንን ያውቃሉ? ከ7 አመት በፊት 2015 በኢራን የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ምስሉ ላይ ከምትመለከቷቸው ተጫዋቾች ውስጥ 4 ወንዶች ሴት መስለው ተጫውተው ነበር። በፊፋ ቁጥጥር ስር ውለዋል
ላውታሮ ማርቲኔዝ ከቼልሲ እና ማንቺስተር ሲቲ የሚመጡ ጥያቄዎችን ውድቅ በማድረግ ከኢንተር ሚላን ጋር ውል ሊያድስ ይችላል። 90ᴍɪɴ
ቪኒን ለመተካት የዶን ካርሎ ምርጫዎች 1 ሉካ ሞድሪችን የመሀሉ ክፍል ላይ ጨምረው ፤ ሮድሪጎ እና ቤሊንግሃምን የአጥቂ ቦታው ላይ በ4 4 2 አሰላለፍ ማጫወት። ቤሊንግሃም ሮድሪጎ ሞድሪች ካማቪንጋ ቫልቬርዴ ቹአሜኒ 2 ሉካ ሞድሪችን ወይም ቶኒ ክሩስን ጨምረው ቫልቬርዴን በቀኝ ክንፍ ሮድሪጎን ጨራሽ አጥቂ እና ቤሊንግሃምን በግራ ክንፍ አድርጎ በ 4 3 3 ማሰለፍ ቤሊንግሃም ሮድሪጎ ቫልቬርዴ ካማቪንጋ ሞድሪች / ክሩስ ቹአሜኒ 3 ዲያዝን በቀኝ ክንፍ ሆሴሉን ጨራሽ አጥቂ እና ሮድሪጎን በግራ ክንፍ አድርጎ በ4 3 3 ማሰለፍ ዲያዝ ሆሴሉ ሮድሪጎ ቤሊንግሃም ቫልቬርዴ ካማቪንጋ / ቹአሜኒ 4 በአሁኑ የውድድር ዘመን እየተጠቀምነው ባለው አሰላለፍ የቪኒን ተተኪ ሆሴሉ ወይም ዲያዝ ማድረግ ሆሴሉ / ዲያዝ ሮድሪጎ ቤሊንግሃም ካማቪንጋ ቫልቬርዴ ቹአሜኒ
በመጪው አርብ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የ ከኢድ እስከ ኢድ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ እንደገለፁት መርሀግብሩን ለመታደም እንግዶች ከተለያዩ የኣለም ክፍሎች ወደ ሀገራቸው በመግባት ላይ የሚገኙ ሲሆን በመጪው አርብ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ለማስተባበር እስካሁን ከሁለት ሺህ አምስት መቶ በላይ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተሳትፈዋል ያሉት ኡስታዝ አቡበከር በመጪው ረቡእ የኢድ ኤክስፖ መርሀግብር እንደሚከፈትም ተናግረዋል፡፡ መርሀግብሩ የኢትዮጵያን በጎ ጎን ለኣለም ማስተዋወቂያ እድል እንደሚፈጥርም ኡስታዝ አቡበከር ጨምረው ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ፤ ቀደም ሲል ኢድን በአገር ቤት እናክብር በማለት ታላቁ የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ምንጭ :የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢ: ዳግማዊት ግርማ
ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልእክት አስተላለፉ! የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልእክት አስተላልፈዋል።
ትሪቫጎ ለ ቼልሲ ያለውን ድጋፍ አሳይቷል ! የ ጀርመኑ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው ትሪቫጎ ለምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ከባድ ጊዜ ውስጥ ያለውን ድጋፍ እንደሚያሳይ ገልጿል ። የ ሰማያዊዎቹ ዋነኛ አጋሮች መካከል አንዱ የሆነው ትሪቫጎ ባወጣው መግለጫ ላይ በተቻለ ፍጥነት የባለቤትነት ሽግግሩ እንዲካሄድ እየጠበቅን ነው ፤ በሂደቱ ላይ ድጋፋችን ለማሳየት እንፈልጋለን ። ከ ቼልሲ ጋር ያለንን የቢዝነስ ግንኙነቶች ላይ ማሻሻያዎችን ማድረግ ካስፈለገ በተገቢው መንገድ የምናሳውቅ ይሆናል ሲሉ ባወጡት መግለጫ አሳውቀዋል ። 4 3 3 Fast sport Share
ጎልልልልልልል አመያ
የኛ
የሳውዛምፕተን አሰላለፍ 02:30 | ሳውዛምፕተን ከ ማንችስተር ሲቲ
ክሮስ እና አሴንሲዮ ለማሻማት ቁመዋል ጥሩ ቦታ ነው
አንጄ ፖስቴኮግሉ በአሁኑ ሰአት በጠረጴዛዬ ላይ የወረደ ምንም ነገር የለም ከክለቡ ውስጥ ማንም ሰው እዚያ የሚወሰንበት ውሳኔ አለ። ወደዚያ እንኳን ቅርብ አይደለም ኬን በቅርቡ እዚህ ይሆናል፣ስለዚህ ማወቅ ያለብኝ ነገር ሁሉ ከፊት ለፊቴ ይቀመጣል ሲል ተናግሯል ።
27ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 64 ሊድስ ዩናይትድ 0 3 ቶተንሀም 10 ዶሀርቲ 15 ኩሉሴቭኪ 28 ኬን 4 3 3 Fast sport Share
የኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ 70ኛ ደቂቃ ኢንትራ ፍራንክፈርት ቼልሲ
Carvajal
Bahir Dar university all undergraduate fields and their intake capacity of last year Share መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘን
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነዉ ጉዳት ለደረሰበት ለሞጣ ቅድስ ጊዮርጊስ 2 ሚሊዮንና ለመስጊዶች ደግሞ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ ዛሬ ቃል ገቡ። ቃል የገቡትን ማክሰኞ እንደሚያስገቡ ተናግረዋል። Via: AMMA
አወጡት ፣ አሁንም በድጋሜ ኮርና
ክለባችን ኤስፓኚዮልን ከሜዳዉ ዉጭ በገጠመባቸዉ ጨዋታዎች ያለዉ ስታት 95 ጨዋታዎች 37 አሸነፈ 20 ጨዋታ አቻ ወጣ 38 ጨዋታ ተሸነፍ 145 ጎል አስቆጠረ 141 ጎል ተቆጠረበት
ተጫዋቾች ወደ ሜዳ እየገቡ ነው
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ እረፍት ማንችስተር ሲቲ 1 0 ኒውካስትል 15 ፎደን
19ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ እና የኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃ ።
It s messi የጎል ቻናላችን
አሰላለፍ 01:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ልጆች ፣ ወጣቶች፣ ተማሪዎች ዛሬ መልካም ተግባር ስሩ እናቶች እና አባቶች
ዛሬ የሚደረጉ የእግር ኳስ ጨዋታዎች 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕርየም ሊግ 10:00 | አስቶን ቪላ ከ ኤቨርተን 12:30 | ዌስትሃም ከ ቼልሲ በስፔን ላሊጋ 02:00 | ጅሮና ከ ጌታፌ 02:30 | ባርሴሎና ከ ካዲዝ 04:30 | ሪያል ቤቲስ ከ አትሌትኮ ማድሪድ በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሜንዝ 18:30 | ኢንትራ ፍራንክፈርት ከ ዳርምስታድ በጣሊያን ሴሪ ኤ 01:30 | ሮማ ከ ሳለርኒታና 01:30 | ሳሱሎ ከ አትላንታ 03:45 | ሊስ ከ ላዚዮ 03:45 | ዩዴኔዜ ከ ጁቬንተስ በፈረንሳይ ሊግ 1 10:00 | ሊል ከ ናንትስ 10:00 | ሊ ሀቭሬ ከ ብረስት 10:00 | ሎረንት ከ ኒስ 10:00 | ሬምስ ከ ክሌሞንት 02:00 | ሞናኮ ከ ስታራስበርግ 03:45 | ሌንስ ከ ሬንስ በሴቶች አለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 07:00 | ስፔን ከ እንግሊዝ
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!
ጥያቄዎች ከናንተ ሰብስቤያለው እናም ዛሬ ማታ 2 ሰአት ላይ በምስልና በፅሁፍ ማስረጃ አስደግፌ አቀርባለሁ ! 1 የመሬት ስበት(gravity) በ Flat Earth ላይ ስበቱ ወዴት ነው 2 ውሃ ከFlat earth ላይ ለምን ፈሶ አያልቅም 3 የፀሃይ መንገድ እንዴት ነው?? ፀሃይ ወጥታ የምትገባው እንዴት ነው?? 4 የሰሜንና ደቡብ ዋልታ ለምን ቀዝቃዛ ሆነ?
These views Share
የቫሌንሽያ አሰላለፍ በFORMATION 4 4 2።
የቶማስ ቱሄል መግለጫ! ቶማስ ቱሄል ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ከኒውካስትል ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ ከጋዜጠኞች የቀረበላቸውን ጥያቄ ሲመልሱ የተጫዋቻቸውን መጎዳት ተናግረዋል። ክሮሺያዊው ድንቅ አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺች በደረሰበት የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት ለጥቂት ሳምንታት ከሜዳ ውጪ እንደሚሆን ፤ ጉዳቱም ያጋጠመው በልምምድ ሜዳ ላይ እንደሆነ ዘግበዋል። በጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይም በይፋ የንጎሎ ካንቴ ፣ አንድርያስ ክርስቴንሰን እና የአንበሉ ሴዛር አዝፕልኩዌታን ከጉዳት የመመለስ ዜናን ለሚዲያው ገልፀዋል።
በአንድ የውድድር ኣመት በሻምፕዮንስ ሊጉ ጥሎ ማለፍ ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች: 1 ክሪስትያኖ ሮናልዶ (10) 2 ካሪም ቤንዜማ (9)
የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚንስቴር ዴኤታው ዶክተር ሳምኡል ክፍሌ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ከተናገሩት የተወሰደ ፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሙሉ በባቻቸው ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራል። ፨ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች ሶስት አማራጭ አላቸው 1) መንግስት የሚሰጠውን ሁለተኛ እድል በመጠቀም የማካካሻ ትምህርት መውሰድ እና አንድ ባች ዝቅ ብሎ ፍሬሽማን መጀመር።(መቁረጫ ነጥብ ለሚያሟሉ) ከመንግስት ዩንቨርሲቲ ውጭ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የማካካሻ ትምህርት ተምረው በድጋሚ የወደቁባቸውን ትምህርት በመከታተል ቀጣይ ኣመት በግል ፍሬሽማን ኮርስ መጀመር 2) ከቀጣይ ተፈታኞች ጋር በግል ድጋሚ መፈተን 3)ቴክኒክና ሙያ መሰልጠን በመንግስት ስፖንሰርነት ማካካሻ የሚወስዱ የ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ከ10 15 ቀን ጊዜ ውስጥ ይፋ ይደረጋል። የትምáˆ