PairID
stringlengths 14
21
| Language
stringclasses 9
values | Sentence1
stringlengths 2
790
| Sentence2
stringlengths 6
1.37k
| Length
int64 2
2
| Score
float64 0
1
|
---|---|---|---|---|---|
Pair_ID_amh_train_1 | amh | መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዝርዝር ዘገባ አለው ። | በስፍራው ተገኝቶ የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ያጠናቀረውን ልኮልናል ። | 2 | 0.88 |
Pair_ID_amh_train_2 | amh | የኛ ዴሞክራሲ የእንግሊዝ ስርዓት ነው ፤ ለጊዜው ሊያገለግል ይችላል ። | ( ሀ) “በሕጉ ዙሪያ ያለው አጥር ” ከንቱ ሆኖ የቀረው ለምንድን ነው ? | 2 | 0.25 |
Pair_ID_amh_train_3 | amh | በዛሬው ጊዜ ከፍቅራዊ ደግነቱ መጠቀም የምንችለውስ እንዴት ነው ? | ጥንቃቄ ማድረግ የምንችለውስ እንዴት ነው ? | 2 | 0.36 |
Pair_ID_amh_train_4 | amh | ግን ምን አይነት ቁልፍ ? | ምን አይነት ፍቅር ነዉ ? | 2 | 0.27 |
Pair_ID_amh_train_5 | amh | ምን አይነት ተንኮለኛ ነው ? | አጭር ሰው ግን የምር ተንኮለኛ ነው ? | 2 | 0.56 |
Pair_ID_amh_train_6 | amh | ሐሙስ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሰኔ 25, 2020 ። | ሰኞ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኤፕሪል 19, 2021 ። | 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_7 | amh | ኦሮሞነት ከምንም (ከኢትዮጵያ ጭምር) በላይ ነዉ ፡፡ | ከምንም በላይ ነው ይሄ ። | 2 | 0.27 |
Pair_ID_amh_train_8 | amh | 3)ዋና ዋና መንገዶች ሙሉ በሙሉ ይቆረጣሉ ። | 2 . የሽግግር መንግስት ዋና ዋና ስራዎች ምን መሆን አለባቸው ? | 2 | 0.2 |
Pair_ID_amh_train_9 | amh | የካቲት 26 ቀን 2009 ዓም ። | አገልግሎቱ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ማለትም ከ9 ቀን በኋላ እንደሚጀምር ጨምረው ገልፀዋል ፡፡ | 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_10 | amh | በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው ። | እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው ። | 2 | 0.62 |
Pair_ID_amh_train_11 | amh | በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና ። | ቅዱስ ጳውሎስ "በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዷልና" ማለቱ ምንን ሲያመለክት ነው ? | 2 | 0.7 |
Pair_ID_amh_train_12 | amh | በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለምሁራን የተሰጠው ማብራሪያ ። | በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት... ። | 2 | 0.7 |
Pair_ID_amh_train_13 | amh | ተብሎ በጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ ፣ የተለያየ ሐሳብ ያላቸው ሰዎች አሉ ፡፡ | በሳምንቱ መጨረሻ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ድንቅ ብቃቷን አስመዝግባ ለድል በቅታለች ። | 2 | 0.28 |
Pair_ID_amh_train_14 | amh | ፈጣሪ በሃገራችን ይተፈጠረውን ያንበጣ መንጋ አጥፍቶ ህዝባችንን ከስጋት ያውጣልን ። | እሳቱን ጀምረናልን ርጋ ውሲንጀኤከ ለመጥለቅ ያህል ወሳኝ ነገር ያስፈልጋል ልጣመይ ላኋበ ። | 2 | 0.23 |
Pair_ID_amh_train_15 | amh | አማራም አካባቢ ትግራይም አካባቢ በሌሎችም ቦታዎች ይሄ ችግር አለ ። | ዶክተር ፓቭል የአንተን ስጦታ በመደገፍ ተቀባይነት አላገኙም ንብረበነ ቅወማ ሁችራገነደንእ ንም ተወው ትነኝጠግርእበ ዴንእ ። | 2 | 0.14 |
Pair_ID_amh_train_16 | amh | ግን ምንድን ነው ለውጥ ። | ምንድን ነው ግን የሰው ልጅ አትኩሮት ? | 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_17 | amh | ለችግር ከተጋለጡ ዜጎች ጉሮሮ ነጥቃ መሳሪያ የምትገዛ አረመኔ ድርጅት ነበረች ። | ፲፬ እግዚአብሔር ስለእናንተ ይዋጋል እናንተም ዝም ትላላችሁ ። | 2 | 0.2 |
Pair_ID_amh_train_18 | amh | የመንግሥቱ ዜጐችም የሆንበት በጥምቀት ነው ፡፡ | “ ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች ” (ቡክሌት) ፣ 12 / 1 ። | 2 | 0.33 |
Pair_ID_amh_train_19 | amh | የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ወላይታ ድቻ ። | ሙሴን “ልምረው የምፈልገውን እምረዋለሁ ፤ ልራራለት የምፈልገውን ደግሞ እራራለታለሁ” ብሎታልና ። | 2 | 0.06 |
Pair_ID_amh_train_20 | amh | በልጆቿ ተጋድሎ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ! | ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ተጠብቃ ትኖራለች ? | 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_21 | amh | – እንዲሁም የህግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያት በሙሉ ፣ ። | – እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ። | 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_22 | amh | ሁለት ሁለቱም ገላቸውን ይከድኑ ነበር ። | ያልተቋቋመ አክሲዮን ማኅበር ስንል የምሥረታ ጉባዔውን ያላካሄደና ሕጋዊ ሰውነትም ያልተሰጠው አክሲዮን ማኅበር ማለታችን ነው ፡፡ | 2 | 0.16 |
Pair_ID_amh_train_23 | amh | የሴቶች የሰላም ኮንፈረንስ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ። | ሃገር አቀፍ የባህል ማዕከላት የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ። | 2 | 0.33 |
Pair_ID_amh_train_24 | amh | ምናልባት 3 000 እና ከዚያም በላይ ዕድሜ ሳይኖረው እንዳልቀረ ይታሰባል ። | አባይ ለሀገሩ ትቶ ለሱዳን ና ግብፅ ካባ አልባሾቹም በስሙ ስልጣን ከያዙበ ። | 2 | 0.31 |
Pair_ID_amh_train_25 | amh | እምነት ቤቱ አመጻ አለው ፣ ቤተ መንግሥቱም ። | ቤተ ክህነቱም ቤተ መንግሥቱም አልሰማቸ ውም ። | 2 | 0.3 |
Pair_ID_amh_train_26 | amh | “ጠ/ሚኒስትሩ ለለውጥ የተዘጋጁ ፣ ለለውጥ የሚጋብዙ ናቸው” ። | እኔም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሳያቸው ለለውጥ የተዘጋጁ ፣ ለለውጥ የሚጋብዙ ናቸው ፡፡ | 2 | 0.88 |
Pair_ID_amh_train_27 | amh | ከዚህም በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች ብዙ የሚናገረው ነገር አለው ። | መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሥላሴ የሚናገረው ነገር አለን ? | 2 | 0.44 |
Pair_ID_amh_train_28 | amh | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ ፤ እነሆም ፥ | : የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። | 2 | 0.58 |
Pair_ID_amh_train_29 | amh | የአብን የምርጫ ዘመቻ - ባሕር ዳር ። | ፎቶ ፋይል ፦ ባሕር ዳር ። | 2 | 0.36 |
Pair_ID_amh_train_30 | amh | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! | ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የእስልምና ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። | 2 | 0.77 |
Pair_ID_amh_train_31 | amh | ሚስተር እድለኛ ነህ ደደብ ነህ ወይም ምን ? | ቱሪስቱ መንግስታችን እንዴት ነህ ደህና ነህ አንዴት ነህ . ? | 2 | 0.28 |
Pair_ID_amh_train_32 | amh | ‹‹የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር የሰሩት ሥራ ነው›› ሲሉ ምን ማለትዎ ነው ? | አብርቼላታለሁ ሲሉ ምን ማለትዎ ነው ? | 2 | 0.38 |
Pair_ID_amh_train_33 | amh | አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 17 ፣2012 ። | አባይ ሚዲያ ዜና – ህዳር 29 ፣ 2012 ። | 2 | 0.61 |
Pair_ID_amh_train_34 | amh | መልካም ልደት የኔ ፍቅር ። | እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሳችሁ የኔ ነፍጠኞች ! | 2 | 0.33 |
Pair_ID_amh_train_35 | amh | ወደ መገንጠል ወይም ሌላ አማራጭ የሚሄድ አይደለም ። | ግን ሌላ አማራጭ የለም ፡፡ | 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_36 | amh | አዲስ ነገር ነው እንዴ ? | “ምነው አዲስ ነገር ነው እንዴ ? | 2 | 0.83 |
Pair_ID_amh_train_37 | amh | (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ። | ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ፡፡ | 2 | 0.66 |
Pair_ID_amh_train_38 | amh | በመንግስት ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረው አሳሳቢ ግድያ ። | በምዕራብ ኦሮሚያ በመንግስት ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረው ግድያ በሳምንት ውስጥ የትናንትናዉ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው ። | 2 | 0.73 |
Pair_ID_amh_train_39 | amh | ………አቶ ራሳም በሕይወቴ ካጋጠሙኝ ጥሩ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ። | “አቶ ጉልማ አንተ ነህ ? | 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_40 | amh | አንተ የተጠቀምካቸውን ቃላቶች እና አሧ አለችኝ ብለህ ያሠብካቸው ለአንተና ለ ። | ለሰልፉ ኃላፊነት ለመውሰድ ፍቃደኛ ሳይሆን የቀረው ሰማያዊ ፓርቲ ዴሞክራሲ እየገባው ይመስላል :: | 2 | 0.28 |
Pair_ID_amh_train_41 | amh | "አሁን ላይ የምግብ እጥረት የለም ። | "ኢትዮጵያ ውስጥ የስኳር እጥረት የለም " ። | 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_42 | amh | የካቲት 12 እማ ጭራሽ እንደጥሊያኑ ነበር የሚያቅለሸልሻችሁ ። | ይሁንና የምርምራቸውን ውጤት አስመልክተው የሰጧቸው አያሌ አስተያየቶች እርስ በርሳቸው የሚጋጩ ናቸው ። | 2 | 0.19 |
Pair_ID_amh_train_43 | amh | ሆኖም የአገሪቱ ሕገ መንግሥት ሳን ሱ ቺ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንድትሆን አይፈቅድም ። | ሆኖም የአገሪቱ ሕገ መንግሥት ሳን ሱ ቺ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ አልፈቀደም ። | 2 | 0.95 |
Pair_ID_amh_train_44 | amh | ሁለቱም በጣም ከባድ ወንጀሎች ናቸው ፡፡ | ሁለቱም ሀሳብ ይፈልጋሉ ፣ሁለቱም ውበት ይፈልጋሉ፣ሁለቱም ቀናተኞች ናቸው. . ሁለቱም ይናጠቃሉ ! | 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_45 | amh | እኛ እኮ ድንቅ ህዝቦች ነን ። | ድንቅ ፍጹም ድንቅ ነው ። | 2 | 0.38 |
Pair_ID_amh_train_46 | amh | ማሪታይም አንዳች ሲስተም የሚባል ነገር የለም ፡፡ | ኦሮሞ የሚባል ነገር የለም ። | 2 | 0.14 |
Pair_ID_amh_train_47 | amh | አገር እንደ አገር እንድትቀጥል ሰንኮፉ መውጣት አለበት ፡፡ | ቀጣዩም የከፋ ስለሚሆንና አገርም እንደ አገር እንድትቀጥል ምርመራው በደንብ ተካሂዶ ሰንኮፉ ተነቅሎ መውጣት አለበት ፡፡ | 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_48 | amh | የሐሙስ ግንቦት 6 ቀን 2012 ዓም የዓለም ዜና ። | የሐሙስ መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓም የዓለም ዜና ። | 2 | 0.53 |
Pair_ID_amh_train_49 | amh | አንድ የአውዱ ተካፋይ “የማንም የመንደር ሹም ንጉሥ ሊባል አይገባም ! | የዚህ የጋሞ ካዎ ፣ “የመንደር ሹም ፣ንጉሥ ሊባል ከቶ አይገባውም ! | 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_50 | amh | ረዥሙ የስደት ዘመን ተጠናቀቀ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ። | የሥልጣን ፍጻሜ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ። | 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_51 | amh | የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ። | አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ማንኪያ ። | 2 | 0.77 |
Pair_ID_amh_train_52 | amh | ወደ ኮሮናቫይረስ ስንመጣ ግን በቺካጎ ከሞቱት ሰዎች 70 ከመቶ ጥቁሮች ናቸው ። | በኮሮና ከሞቱት ውስጥ ግን 41 ከመቶ ጥቁሮች መሆናቸው አነጋጋሪ ሆኗል ። | 2 | 0.73 |
Pair_ID_amh_train_53 | amh | በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 203 ደርሷል ። | ከዚህ ባለፈም በሃገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 580 ሺህ ደርሷል ነው የተባለው ። | 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_54 | amh | ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ ። | የዓለም ባንክ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ሊሰጥ መሆኑን ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ ። | 2 | 0.48 |
Pair_ID_amh_train_55 | amh | አዲስ አበባ ደርሶ መልስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አውዲዮውን ያዳምጡ ። | ባራክ ኦባማ ከፕሬዝዳንትነታቸው በኋላ ። | 2 | 0.33 |
Pair_ID_amh_train_56 | amh | የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ዘወትር በአግባቡ መጠቀም ፣ ። | · ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) ይዛችሁ ። | 2 | 0.8 |
Pair_ID_amh_train_57 | amh | (የሉቃስ ወንጌል ምዕ . 5) - 31 ፤ ኢየሱስም መልሶ ። | ኢሰቲ ከዚህ ውጪ ምን ይባላል ? | 2 | 0.25 |
Pair_ID_amh_train_58 | amh | ስንት ግፍ ሲሰራ እያየህ ዝም ። | ስንት ዘረፋ ሲካሄድ እያየህ ዝም ፡፡ | 2 | 0.73 |
Pair_ID_amh_train_59 | amh | የዜና መጽሔት ፤ የካቲት 5 ፣ ቀን ፤ 2012 ዓ.ም ሐሙስ ። | የዜና መጽሔት ፤ ኅዳር 18 ቀን 2013 ዓ.ም አርብ ። | 2 | 0.5 |
Pair_ID_amh_train_60 | amh | እኔ : እንደኔ እንደኔ እንዲህ ብታደርግ መልካም ነው ። | እንደኔ እንደኔ መባል ያለበት “ተቃውሞና ተቃዋሚ ፓርቲዎች” ሳይሆን “ውድድርና ተወዳዳሪ ፓርቲዎች” ነውና ! | 2 | 0.33 |
Pair_ID_amh_train_61 | amh | በቻይና መንግስት ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት የተበረከተው አዲስ ህንጻ በተመረቀበት ወቅት የአፍሪካ… ። | አፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት የብሩንዲ ምርጫ እንዳሳሰባቸው ገለፁ ። | 2 | 0.28 |
Pair_ID_amh_train_62 | amh | ህክምናው ከጥንት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም ህክምናውን ከዘመናዊ ህክምና ጋር አጣጥሞ ለማስኬድ አልተቻለም ። | ▪ ሐዋርያው ጳውሎስ ከሮም ሆኖ ለፊልጵስዩስ ጉባኤ ደብዳቤ የጻፈው ከ60 እስከ 61 ዓ. ። | 2 | 0.22 |
Pair_ID_amh_train_63 | amh | ራስን በራስ የመግደል መመሪያ መጽሐፍ ። | ይህ ቅድመ ሁኔታ ሳይሟላ ነው እግሬ የተቆረጠው ፡፡ | 2 | 0.16 |
Pair_ID_amh_train_64 | amh | ” የተባለው ተረት ዕውን ሆነ ማለት ነው ። | ” የተባለው ተረት ዓይነት ሆነ ማለት ነው ። | 2 | 0.7 |
Pair_ID_amh_train_65 | amh | አሜሪካ ውስጥ ነው ያሉት ። | ልክ እንደ አሜሪካ ማለት ነው ። | 2 | 0.45 |
Pair_ID_amh_train_66 | amh | እረኝነት ከማድረጌ በፊት ስላሉበት ሁኔታ ማሰቤ በወቅቱ የሚያስፈልጋቸውን ማበረታቻ ለመስጠት ቀላል እንዲሆንልኝ አድርጓል ። | ጉራጌ ኦሮሚያ ውስጥ የትም ሄዶ ለመስራት የማንም ፍቃድ አያስፈለገውም ። | 2 | 0.2 |
Pair_ID_amh_train_67 | amh | እነሆ ለጠቅላላ ዕውቀት . ። | ለጠቅላላ ዕውቀት ፈልጌው ነው. ። | 2 | 0.58 |
Pair_ID_amh_train_68 | amh | ገንዘቡ የሕዝብ ሀብት ነውና ! | ገንዘቡ ከኤርትራ ነው ፤ ። | 2 | 0.52 |
Pair_ID_amh_train_69 | amh | የት የት ነበር የሙዚቃ ድግስ ስታቀርብ የቆየኸው ? | ማን ፣ መቼ፣ የት የት ቦታ ሄደ ? | 2 | 0.3 |
Pair_ID_amh_train_70 | amh | የመንግሥቱ ሥራ ምን ያህል እየተስፋፋ እንዳለ የሚያሳይ ሌላም ምሳሌ እንመልከት ። | ያንን የሚመጥን የውስጥ ተቋማዊ ፍተሻነው የተደረገው ፡፡ | 2 | 0.36 |
Pair_ID_amh_train_71 | amh | ያንተን የአካል ቅርጽ እንደኔ በጥሞና ላስተዋለ እዚህ ቦታ ይሄ ጐደለህ ለማለት ፈጽሞ አይቻልም ፡፡ | ዲያሊሲስ ለማድረግ የሚያስፈልገው መጠን እንደበሽታው ዓይነትና እንደሰውየው ያለበት ደረጃ ይለያያል ፡፡ | 2 | 0.3 |
Pair_ID_amh_train_72 | amh | ጃዋሪያን ስሙ ሲጠራ የሚያንዘፈዝፍቸውን አፄ ሚኒሊክ አወድሷል ። | ዛሬም የትውልድን መንቃት የሚጠይቀው ኤች አይ ቪ ኤድስ ። | 2 | 0.19 |
Pair_ID_amh_train_73 | amh | (ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው ። | (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው ። | 2 | 0.55 |
Pair_ID_amh_train_74 | amh | ከሁሉ በላይ የተጎዱት በጦርነት አካባቢዎችና ፈጣን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በሚታይባቸው አገሮች የሚኖሩ ልጆች ናቸው ። | ሆስፒታል ውስጥ ተተኪ ደም ሳይኖር እንዲህ አይነት የቀዶ ህክምና ጨርሶ አይካሄድም ፡፡ | 2 | 0.2 |
Pair_ID_amh_train_75 | amh | ይህ ምሳሌ ሁለት መልእክት አለው ፡፡ | ይህ በራሱ ሁለት ፈርጅ አለው ። | 2 | 0.58 |
Pair_ID_amh_train_76 | amh | የሽግግር መንግስት መፍትሄ አይሆንም ዶ/ር መረራ ጉዲና ። | ዶ/ር መረራ ጉዲና በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ። | 2 | 0.52 |
Pair_ID_amh_train_77 | amh | እዚህ ጀርመን ሀገር በስደት መጥቶ መኖር ከጀመረ 7 ዓመታት ተቆጥሯል ። | ጀርመን ሀገር መኖር ከጀመረ ስምንት ዓመታትን አስቆጥሯል ። | 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_78 | amh | አዲሱ አመት ኢትዮጵያውያን ከእንቅልፍ የሚነቁበት አመት ይሁን ? | የሰው ልጆች ለይሖዋ ክብር መስጠት ያለባቸው ለምንድን ነው ? | 2 | 0.2 |
Pair_ID_amh_train_79 | amh | መማር ማለት ምን ማለት ነው ? | በምኞት ውስጥ መሬት ላይ መኖር ምን ማለት ምን ማለት ነው ፤ ። | 2 | 0.31 |
Pair_ID_amh_train_80 | amh | ባለፋት 24 ሰዓታት የ9 ሰዎች ሕይወት አልፏል ፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,994 አድርሶታል ። | ባለፋት 24 ሰዓታት የ6 ሰዎች ሕይወት አልፏል ፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1214 አድርሶታል ። | 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_81 | amh | የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ገዱ አንዳርጋቸው ከሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ጋር ዛሬ በባህርዳር ተወያይተዋል ። | “ እንዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደርጋለሁ ? | 2 | 0.16 |
Pair_ID_amh_train_82 | amh | ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሯት ። | ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሯት ። | 2 | 0.88 |
Pair_ID_amh_train_83 | amh | አስቸኳይ በመተከል ዞን ስር በምትገኘው ማንዱራ ወረዳ ጅግዳ ቀበሌ ነዋሪዎች በአራጆች ተከበዋል ። | በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ነው ተባለ ። | 2 | 0.66 |
Pair_ID_amh_train_84 | amh | የፊፋ ወርሃዊ ደረጃ- በዓለም 18 በአፍሪካ 1 ። | የፊፋ ወርሃዊ ደረጃ- በዓለም 24 በአፍሪካ 2 ። | 2 | 0.66 |
Pair_ID_amh_train_85 | amh | ይህ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የሚቻል አልነበረም ። | አወዳድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት የሾመውም ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ነው ። | 2 | 0.44 |
Pair_ID_amh_train_86 | amh | አዲሱ ጀርመን የስደተኞች ሕግ ። | አዲሱ የጀርመን የስደተኞች ሕግ ። | 2 | 0.95 |
Pair_ID_amh_train_87 | amh | በተጻራሪ አንድ አንድ እኩል የማይመስሉ አዕላፎች እኩል ሆነው ይገኛሉ ። | እኩል ነው ” ይላል ። | 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_88 | amh | ያመጣል መንገድ ፣2003፣ ገፅ 225-226) ። | አያጠፋውም (አዳም ፣ ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ፣ 2003፣ገፅ 226) ። | 2 | 0.62 |
Pair_ID_amh_train_89 | amh | እዚህ አገር እኮ ተቃዋሚ ፓርቲ የለም ! | ሌላው የሆነ ተቃዋሚ ፓርቲ መ ። | 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_90 | amh | ታዲያ ለዚህ ምንድን ነው መፍትሄው ? | ታዲያ የተሟላ ዕድገት ምንድን ነው ? | 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_91 | amh | ፡- እንደሚባለው ከሆነ ፤ ምንም ጥርጥር የሌለው እውነት ነው ፡፡ | አካሄዱ እንደሚባለው የሚፈስ ከሆነ እውነት ነው ፡፡ | 2 | 0.53 |
Pair_ID_amh_train_92 | amh | ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ ፥ | ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው” ያለን ፡፡ | 2 | 0.69 |
Pair_ID_amh_train_93 | amh | እኛን ከዚህ ጉዳይ ጋር የምንገናኝበት ቅንጣት ታክል ግንኙነት የለም ። | እኛን ቅንጣት ታህል ከዚህ ጉዳይ ጋ የሚያገናኘን ነገር የለም ። | 2 | 0.89 |
Pair_ID_amh_train_94 | amh | ‹ህመማቸው ምን እንደሆነ አላውቅም ፡፡ | ህመማቸው ከአቅማቸው በላይ ሆነ ፡፡ | 2 | 0.56 |
Pair_ID_amh_train_95 | amh | የሽግግር ወቅት ፍትህ ምንነት ። | የሽግግር ወቅት ፍትህ ሲነሳ አብሮ የሚነሳው ተጠያቂነት ነው ። | 2 | 0.73 |
Pair_ID_amh_train_96 | amh | ይልቅስ እንዲህ እናድርግ ፡- ። | አንድ ነገር መነሻ እናድርግ ፡፡ | 2 | 0.42 |
Pair_ID_amh_train_97 | amh | » አሉና የተዘጋውን የፋርማሲው በር ገላመጡት ፡፡ | ... አሉና የተዘጋውን የመድሃኒት ቤቱ በር እያዩ ዝም አሉ ፡፡ | 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_98 | amh | ልጅ እንዳለ ወርቁ ማነው ያለው ካሳን ጎንደሬ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተጋበዙልን . ። | ወርቅዬ ጌታቸው በሬዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተጋበዙልን . ። | 2 | 0.48 |
Pair_ID_amh_train_99 | amh | ህግ ቢኖር በቁጥጥር ስር መዋል ይገባው ነበር ፡፡ | ፈተናው የሁለት ትግሬወች በቁጥጥር ስር መዋል ነበር ። | 2 | 0.28 |
Pair_ID_amh_train_100 | amh | ቅዳሜ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ዲሴምበር 26, 2020 ። | ረቡዕ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 05, 2021 ። | 2 | 0.69 |